አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከሲዳማ ቡና የመረጧቸው ተጫዋቾች ቡድኑን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ሲያደርጉ የአንድ ተጫዋቾች ስም ግን አለመካተቱ…
ዋልያዎቹ
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌ ለሁለት ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ
ራሱን ከብሔራዊ ቡድን አግልሎ የነበረውና በአህጉራዊ ውድድር የደመቀው ተጫዋች የዋልያዎቹ ጥሪ ደረሳቸው። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወላይታ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
ሱዳን ስብስቧን ይፋ ስታደርግ’ሀዋክያን’ የተባሉትም በተደረገው ጥረት ዳግም ብሔራዊ ቡድኑን እንዲያገለግሉ ጥሪ ተደርጎላቸዋል ሦስት ጎረቤት ሀገራት…
ከዋልያዎቹ ስብስብ አንድ ተጫዋች ወደ መዲናዋ ከተማ ተመልሷል
ሀዋሳ ላይ ዝግጅቱን እያደረገ ካለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች በጉዳት ወጥቷል። በአፍሪካ ዋንጫ…
የፀጋአብ ግዛው እና የግሩም ሐጎስ ጉዳት ጉዳይ
ሁለቱ የዋልያዎቹ ተጫዋቾች በምን አይነት ሁኔታ ላይ ይገኛሉ ከቀናት በፊት ባደረስናቹህ መረጃ መሠረት በብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ…
ዋልያዎቹ እና ፈረሰኞቹ የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ለማድረግ ቀጠሮ ይዟል በ2027…
ሁለት ተጫዋቾች ከቡድኑ ተነጥለው ሲሰሩ ተመልክተናል
በዛሬው የዋልያዎቹ ልምምድ ሁለት ተጫዋቾች ከቡድኑ ተነጥለው ልምምድ ሰርተዋል በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሐሌ የሚመሩት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
የግብ ዘቡ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ጋር አይገኝም
የዋልያዎቹ ዝግጅት ዛሬ ሲቀጥል ግብ ጠባቂው ከስብስቡ ጋር አይገኝም በ2027 ለሚዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የምድቡን የመጀመሪያ…
ታዳጊው ወጣት ብሔራዊ ቡድኑን ተቀላቀለ
ከዋልያዎቹ ጋር ልምምድ ሲሰራ የሰነበተው ተስፈኛው የግብ ዘብ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተቀላቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ዋልያዎቹ ለሚጠብቋቸው ወሳኝ ጨዋታዎች ዝግጅታቸውን ቀጥለዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 23 ተጫዋቾች በመያዝ ዛሬ የ 12ኛ ቀን ልምምዱን አድርጓል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ…

