በቻን ማጣርያ በነገው ዕለት ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ ዛሬ ጠዋት ልምምዳቸውን በተሳካ ሁኔታ ሲያከናውኑ ቀላል ጉዳት ገጥሟቸው…
ዋልያዎቹ
የዋልያዎቹ የአሰልጣኞች ቡድን አባላት ባሎኒ የወጣቶች እና ህፃናት ማሰልጠኛ ጎበኙ
ለቻን ማጣርያ በመቐለ ዝግጅት እያደረጉ የሚገኙት የዋልያዎቹ የአሰልጣኞች ቡድን ዛሬ ጠዋት የባሎኒ የህፃናት እና አዋቂዎች የእግር…
የዋልያዎቹ ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን ያገኛል
ዋልያዎቹ በቻን ማጣርያ በትግራይ ስታዲየም የሚያደርጉትን ጨዋታ በትግራይ መገናኛ ብዙሃን (ኤመሐት) በትግራይ ቴሌቪዥን በኩል የቀጥታ ሽፋን…
ቻን 2020| ዋልያዎቹ ልምምዳቸውን ቀጥለዋል
በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ ከሩዋንዳ ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ተጫዋቾችን በመቀላቀል በመቀለ ልምምዱን…
ዋልያዎቹ በመቐለ የመጀመርያ ልምምዳቸውን አከናውነዋል
በትናንትናው ዕለት አመሻሽ መቐለ የገቡት ዋልያዎቹ ዛሬ ጠዋት ልምምድ ጀምረዋል። ከሩዋንዳ ጋር ላለባቸውው የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ…
ቻን 2020| አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ ለ24 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል
በዛሬው ዕለት ዝግጅታቸው የሚጀምሩት ዋልያዎቹ ፍፁም ዓለሙ እና ፍቃዱ ዓለሙን ጨምሮ ስምንት ተጫዋቾችን ቀላቅለው በአጠቃላይ በ24…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተወሰኑ ለውጦች አድርጎ ወደ ዝግጅት ይገባል
የሃገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ ለሚሳተፉበት ቻን ውድድር ማጣርያ ከዛሬ ጀምሮ ወደ መቐለ በማቅናት ዝግጅት የሚጀምሩት ዋልያዎቹ…
ዋልያዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
በቻን ማጣርያ ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ መስከረም ሁለት በመቐለ ዝግጅታቸው ይጀምራሉ። የሃገር ውስጥ ሊግ ተጫዎቾች ብቻ ለሚሳተፉበት…
ፌደሬሽኑ ይቅርታ ጠየቀ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋልያዎቹ ለደረሰባቸው እንግልት ይቅርታ በመጠየቅ ብሄራዊ ቡድኑ ወደ ምድብ ድልድል በመግባቱም ሽልማት…
ዋሊያዎቹ በመጨረሻም ኢትዮጵያ ገብተዋል
ላለፉት ቀናት በሌሶቶ ጥሩ ያልሆነ ቆይታ የነበራቸው ዋሊያዎቹ ከደቂቃዎች በፊት በሠላም አዲስ አበባ ገብተዋል። ከጥቂት ቀናት…