👉 “የተሰማኝ ስሜት በቃላት የሚገለፅ አይደለም።” 👉 “ዓላማ እስካለህ ድረስ እነዚህ ነገሮች በጣም ቀላል ናቸው።” 👉…
ቃለ-መጠይቅ
“በጣም ተፀፅቻለሁ” ያሬድ ካሳየ
👉 “ስሜታዊ ሆኜ ላደረኩት ነገር በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ።” 👉 “አሰልጣኜን ገብረመድኅንን፣ ተጫዋቾችን ፣ ክለቡን እና መላውን…
“የተፈራውን ያህል አይደለም።” ቅዱስ ቂርቆስ
👉 “እንደ ሰጋሁት የተፈራውን ያህል አይደለም።” 👉 “እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነኝ።” በቅርቡ ብዙዎችን ያሳዘነ ጉዳት…
ቆይታ ከ ከጋሞ ጨንቻ መስራችና ዋና አሰልጣኝ ማቴዎስ ለማ ጋር
“ጋሞ ጨንቻን እንደ አንዱ ልጄ ነው የምቆጥረው” “ተጫዋቾቼ በስነ-ምግባራቸው እና በአንድነታቸው እጅግ የሚያስቀኑ ናቸው” “ያለን ጥሩ…
“ኑናራ ዲያጌ ኡባ ጦንያጋ” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ
👉 “ኑናራ ዲያጌ ኡባ ጦንያጋ” አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የቀድሞ የዋልያዎቹ አለቃ በብሔራዊ ቡድን ስለነበራቸው ቆይታ እና…
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግብ ጠባቂ እና አምበል ታሪኳ በርገና ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “ቡድናችን ዋንጫዎችን የሚጠግብ ቡድን አይደለም።” 👉 “ባለው አጋጣሚ ሁሉ አሸናፊ ለመሆን የሚከፈለውን መስዋዕትነት በሙሉ ለመክፈል…
ከአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “ሥራየን አክብሬ በመሥራቴ እስካሁን ልቆይ ችያለሁ።” 👉 “አዲስ ያስፈረምናቸው የውጪ ተጭዋቾች ላይ መጠነኛ የሆነ…
“ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ ማሰልጠኔ አይቀርም” – አዲስ ወርቁ
👉 “በኢትዮጵያ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሕልም ያለው ቡድን ወደ ፊት አሰለጥናለሁ ብዬ አስባለሁ።” 👉 “በቅዱስ ጊዮርጊስ…
አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከትልቁ ውድድር በፊት ምን አሉ?
👉 “ከምድባችን የማለፍ ዕቅድ ነው ያለን።” 👉 “የካፍ ፕሮግራም በጊዜ አለመታወቅ በዕቅድ እንዳንጓዝ አድርጎናል።” 👉 “ታሪክ…
ስኬታማው አሰልጣኝ ከዛሬው ድል በኋላ ምን አሉ ?
👉 “ተጫዋቾቼ ላደረጉት ተጋድሎ አመሰግናለሁ” 👉 “ሀያ አምስት ዋንጫዎች በሀገሬ አሳክቻለሁ የዛሬው ዋንጫ ደግሞ ለኔ ልዩ…

