ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን አጥቂ የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ አድርጓል

በቅርቡ ከወጣት ቡድን ያደገው አጥቂ መስፍን ታፈሰ በዋናው ቡድን ባሳየው ብቃት የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ በመሆን ውሉን…

ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

ከአዳዲስ ተጫዋቾች በተጓዳኝ የነባር ተጫዋቾችን ውል በማደስ ላይ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የፈቱዲን ጀማል እና ሐብታሙ ገዛኸኝን…

ወልቂጤ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረሙን ቀጥሏል

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ቡድን ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በማጠናቀቅ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር ዘጠኝ አድርሷል። ጫላ…

አዳማ ከተማ የከፍተኛ ሊጉን ኮከብ ጎል አስቆጣሪ አስፈረመ

አሸናፊ በቀለን ዳግም የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ከቀጠረ በኋላ ዝውውሮችን እየፈፀመ የሚገኘው አዳማ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ…

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የዝውውር ገበያውን የነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም የተቀላቀለው ሲዳማ ቡና አማካዮቹ ፍቅረየሱስ ተ/ብርሀን እና ብርሀኑ አሻሞን በሁለት…

ፈረሰኞቹ የስድስት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዘሙ

ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ የቀላቀሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የስድስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዘሙ። ለቀጣይ የውድድር ዓመት…

የአለልኝ አዘነ ማረፊያ ሀዋሳ ከተማ ሆኗል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አለልኝ አዘነ ለሀዋሳ ፊርማውን አኑሯል። ከሦስት ዓመታት በፊት ከአርባምንጭ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ…

በተጫዋቾች የክፍያ መጠን ላይ ያተኮረ ስብስባ ሊካሄድ ነው

የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር በጋራ በመሆን በተጫዋቾች ዝውውር እና የክፍያ መጠን ያተኮረ ስብሰባ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያ ተጫዋቾቹን አስፈረመ

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ባለፉት ዓመታት በደደቢት ጥሩ ጊዜ ያሳለፉት ሁለት አማካዮች ያብስራ ተስፋዬ እና አቤል እንዳለን አስፈርመዋል።…

ወልቂጤ ሁለት ተጫዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በፕሪምየር ሊጉ የመጀመርያ ተሳትፎውን ለማድረግ እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ አቡድለጢፍ ሙራድ እና ዳግም ንጉሴን ለማስፈረም ከስምምነት…