ወላይታ ድቻ የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች እርቅይሁን ተስፋዬን አስፈርሟል፡፡ በ2007 ሙገር ሲሚንቶን ለቆ ሀዲያ ሆሳዕናን…
ዝውውር
ኃይሌ እሸቱ ለኢትዮ ኤሌክትሪክ ፈረመ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዛሬው እለት አጥቂው ኃይሌ እሸቱን በ2 አመታት ኮንትራት አስፈርሟል፡፡ ኃይሌ እሸቱ ያለፉትን ሁለት የውድድር…
ኄኖክ አዱኛ እና ይሁን እንደሻው ወደ ጅማ ከተማ አምርተዋል
የከፍተኛ ሊጉን በቀዳሚነት አጠናቆ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ጅማ ከተማ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ኄኖክ አዱኛ እና…
የእለቱ አጫጭር ዝውውር ዜናዎች – ሐምሌ 18 ቀን 2009
ሲዳማ ቡና – ሲዳማ ቡና የውድድር ዘመኑን በሀዋሳ ከተማ ያሳለፈው ወንድሜነህ አይናለምን አስፈርሟል፡፡ በ2008 በከፍተኛ ሊጉ…
ቢኒያም በላይ ለሌላ ሙከራ ወደ ኦስትሪያ አምርቷል
ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ በጀርመኑ የቡንደስሊጋ 2 ክለብ በሆነው ኤዘንበርገር አወ የነበረውን የሁለት ቀናት የሙከራ ግዜ…
ፋሲል ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ፋሲል ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ አስታውቋል፡፡ ዳዊት እስጢፋኖስ እና ብሩክ ግርማ ክለቡን…
መከላከያ 2 ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአዲሱ ተስፋዬን ውል አድሷል
በዝውውር መስኮቱ የተቀዛቀዘ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው መከላከያ አማኑኤል ተሾመ እና አቅሌሲያስ ግርማን አስፈርሟል፡፡ በ2007 ክረምት አዲስ…
ጀማል ጣሰው ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ
ጀማል ጣሰው ወደ ድሬዳዋ ከተማ የሚያደርገውን ዝውውር በዛሬው እለት አጠናቋል፡፡ የውድድር ዘመኑን በጅማ አባ ቡና ያሳለፈው…
ምንያህል ተሾመ ወደ ወልድያ አመራ
ወልዲያ ስፖርት ክለብ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነው ምንያህል ተሾመን ማስፈረሙን በኦፊሴላዊው የፌስቡክ ገፁ ይፋ አደርጓል፡፡ ከፕሪምየር…
ጅማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን በበላይነት አጠናቆ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለው ጅማ ከተማ በተጫዋቾች ዝውውር ላይ…