ከባህር ዳር ከተማ ጋር የተለያየው ግብ ጠባቂ ወደ ወላይታ ድቻ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። በአርባምንጭ ከተማ የእግርኳስ…
ዝውውር
ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን የሾሙት ጅማ አባጅፋሮች ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል። ከቀናት በፊት አሸናፊ በቀለን ዋና…
ጀማል ጣሰው ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተስማምቷል
የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈው ጀማል ጣሰው ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ስምምነት ላይ ደርሷል።…
መከላከያ ወጣቱን የመስመር አጥቂ አስፈረመ
የመስመር አጥቂው አዲሱ አቱላ ወደ መከላከያ አምርቷል። የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ውል ካራዘመ በኃላ አራት አዳዲስ እና…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የወጣቱን የግብ ዘብ ውል አድሷል
በቅርቡ አዲስ አሠልጣኝ የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከደቂቃዎች በፊት የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል ማደሳቸውን ይፋ አድርገዋል። ዩጋንዳዊውን…
ፅዮን መርዕድ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ተለያይቷል
የአንድ ዓመት ውል የሚቀረው ግብ ጠባቂው ፅዮን መርዕድ በስምምነት ከባህር ዳር ከተማ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል።…
አርባምንጭ ከተማ የመስመር ተጫዋች አስፈረመ
ሱራፌል ዳንኤል አዞዎቹን ተቀላቅሏል፡፡ የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ካራዘመ በኋላ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ያስፈረመው እና የበርካቶቹን…
ሁለገቡ ተጫዋች ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል
በርካታ ተጫዋቾች ወደ ቡድናቸው እየቀላቀሉ ላይ የሚገኙት ጅማ አባ ጅፋሮች በላይ ዓባይነህን አስፈርመዋል፡፡ በ2007 በቀድሞው አጠራሩ…
ወላይታ ድቻ ሰባተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
የመስመር አጥቂው ፍሰሀ ቶማስ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል፡፡ ረፋድ ላይ አዲስ ህንፃን ስድስተኛ ፈራሚ ያደረገው ወላይታ…
ዳዊት እስጢፋኖስ ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዳዊት እስጢፋኖስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል፡፡ በተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በንቃት ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ጅማ…

