ከ15ኛው ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳችን ትከረት የደደቢት እና የሀዋሳ ጨዋታ ይሆናል። በተስተካካይ ጨዋታ የዓመቱን…
Continue Readingዜና
ሲዳማ ቡና ጋናዊ አማካይ አስፈርሟል
ሲዳማ ቡና የጋና ዜግነት ያለው የተከላካይ አማካይ አልሀሰን ኑሁን አስፈርሟል፡፡ በፕሪምየር ሊጉ ውጤታማ ግስጋሴን እያደረገ ያለው…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ
ከመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በሆነው የባህር ዳር እና አዳማ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች ልናነሳ…
ዘነበ ፍስሀ ወላይታ ድቻን ለቀዋል
በ2010 በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ከተሾሙ በኋላ በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ዋንጫው ውጤታማ የውድድር ጊዜ የነበራቸው እና በዘንድሮው ፕሪምየር ሊግ…
ኦኪኪ አፎላቢ በከፍተኛ ክፍያ ዛሬ የጅማ አባጅፋር ንብረት ሆኗል
የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አጃይብ አባመጫ ኦኪኪ አፎላቢ በዛሬው ዕለት የግላቸው ማድረጋቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል፡፡ በተጠናቀቀው የውድድር…
ደቡብ ፖሊስ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾመ
ደካማ የውድድር ዓመት አጀማመር ያሳየው እና ከቀናት በፊት ዋና አሰልጣኙን ከኃላፊነት ያነሳው ደቡብ ፖሊስ ከዲላ ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ፋሲል ከነማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ…
የአሰልጣኞች አስታያየት | ጅማ አባ ጅፋር 3-3 ድሬዳዋ ከተማ
በ4ኛው ሳምንት ቀሪ ተስተካካይ ጨዋታ ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር ከድሬዳዋ ከተማ 3-3 ከተለያዩ በኃላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 ስሑል ሽረ
በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ ባህር ዳር…
ሪፖርት | ስድስት ጎል በተቆጠረበት ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
በጅማ አባ ጅፋር የአፍሪካ መድረክ ተሳትፎ ምክንያት በአራተኛ ሳምንት ሳይካሄድ የቆየው የጅማ አባ ጅፋር እና ድሬዳዋ…

