ቢኒያም በላይ ከስከንደርቡ ጋር ሁለተኛ ዋንጫ አሸነፈ

ስከንደርቡ የአልባኒያ ዋንጫን ኬኤፍ ላሲን 1-0 በማሸነፍ ሲያሳካ ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ የመጀመሪያ ዓመት የአውሮፓ ቆይታውን…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ጅማ አባ ቡና ወደ መሪዎቹ ሲጠጋ ወራቤ፣ ነገሌ እና ካፋ ቡና አሸንፈዋል

ትላንት በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደረገው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ዛሬ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች ቀጥሏል።…

ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ እና አፍሮ ፅዮን መሪነታቸውን ያጠናከሩበት ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ተደርገው የየምድቦቹ መሪዎች ሀዋሳ…

” ጥያቄያችን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴው ግልፅ አሰራር እንዲከተል ነው” ሚካኤል አርዓያ 

ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ በወልዋሎ ላይ የተጣለውን ቅጣት በከፊል የሻረበትን ውሳኔ ተከትሎ…

ከፍተኛ ሊግ ለ | መሪው ሀላባ ሲሸነፍ ተከታዩ ደቡብ ፖሊስ ድል አስመዝግቧል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 18ኛ ሳምንት ዛሬ በተካሄዱ 4 ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ መሪው ሀላባ ከተማ…

የካፍ ኢንስትራክተር አብርሃም ተ/ኃይማኖት ሁለተኛ መፅሃፋቸውን ሊያስመርቁ ነው

ከክለብ ደረጃ አሰልጣኝነት ከራቁ በኋላ በአዲስ አበባ እና መቐለ በጀመሯቸው የህፃናት እና ወጣቶች የእግር ኳስ ትምህርት…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ወሎ ኮምቦልቻ ሲያሸንፍ የካ ከሜዳው ውጪ ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 18ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል። ወሎ ኮምቦልቻ ሲያሸንፍ የካ ክፍለ…

የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ለስፖርት ህክምና ባለሙያዎች ተሰጠ

ስፓይን ስፖርት ኮንሰልታንሲ፣ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በትብብር ያዘጋጁት በመጀመሪያ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ምርጫ የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ

ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝደንታዊ እና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ ግንቦት 26 ሊደረግ ቀነ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡…

Final Candidates for EFF Election Revealed

The final four candidates for the Ethiopian Football Federation (EFF) presidential and Executive Committee election have…

Continue Reading