የኢትዮጵያ ቡና ቀጣዩ አሰልጣኝ እንደሚሆኑ የተነገረው ዲዲዬ ጎሜስ ዛሬ እኩለ ለሊት ላይ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል።…
ዜና
“መስማት የተሳናት ብሆንም በእግርኳስ ቋንቋ እግባባለሁ” – ብፅአት ፋሲል
ብፅአት ፋሲል ትባላለች። እግርኳስ ተጨዋች ነች። በሴቶች እግርኳስ ያለፉትን 15 አመታት ካየናቸው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል…
ሪፖርት | የሸገር ደርቢ ከአሰልቺ ጨዋታ ጋር ያለ ጎል ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ አካሄድ ከተጀመረ በኃላ ለ37ኛ ጊዜ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ…
ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ታህሳስ 3 ቀን 2010 FT ኢትዮ. ቡና 0-0 ቅ. ጊዮርጊስ – – ቅያሪዎች ▼▲ 80′…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሸገር ደርቢ ቀድሞ ከወጣለት ፕሮግራም ለውጥ…
Continue Readingሪፖርት | የአአ ስታድየም የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ቅዳሜ እለት ሊደረጉ የነበሩት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል።…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ታህሳስ 3 ቀን 2010 FT ኢትዮ. ቡና 0-0 ቅ. ጊዮርጊስ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ | ዲላ በምርጥ አጀማመሩ ሲቀጥል ደቡብ ፖሊስ በግብ ተንበሽብሿል
ጅማ አባቡና 2-0 ሀላባ ከተማ (በቴዎድሮስ ታደሰ) በመጀመርያው ደቂቃ ሱራፌል አወል ከግብ ጠባቂው ጋር አንድ ለአንድ…
ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | አአ ከተማ ከሽረ መሪነቱን ተረክቧል
አአ ከተማ 1-0 ሽረ እንዳስላሴ (በዳንኤል መስፍን) በሁለቱ የምድቡ አናት ላይ በተቀመጡ ክለቦች መካሕ ዛሬ 09:00…
አርባምንጭ ከተማ ከወልዋሎ ፤ ድሬዳዋ ከ አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማ የሊጉ መሪ ወልዋሎን አስተናግዶ 1-1 አቻ ሲለያይ…

