ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለት ዓመት ውል የጋና ዜግነት ያለውን አማካይ ማስፈረሙን የጋና ሚዲያዎች እየዘገቡ ይገኛሉ። የካፍ ቻምፒየንስ…
ዜና

ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ አስራት አባተ ድሬዳዋ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲቋጭ የአንድ ተጫዋቾች ውል አድሷል። በፕሪምየር ሊጉ የቀጣይ…

የጣና ሞገዶቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አድሰዋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የሚጠብቀው ባህርዳር ከተማ የአማካዩን ውል ለተጨማሪ ዓመታት አራዝሟል። በ 2015 ቤትኪንግ…

አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ አዳማ ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር በመግባት የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በ2015 የውድድር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ፈረሰኞቹ ሁለተኛ ተጫዋቻቸውን በይፋ በዛሬው ዕለት አስፈርመዋል። ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ የቅደመ ውድድር ዝግጅቱን…

የላሜስያ አካዳሚ ውጤት የሆነው ተጫዋች ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
አስቻለው ሳንማርቲ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። የባርሰሎና አካዳሚ ውጤት የሆነው አስቻለው ሳንማርቲ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። ባለፈው የውድድር…

አንድ የዋልያዎቹ ተጫዋች ወደ አሜሪካ አይጓዝም
ዑመድ ኡኩሪ ወደ አሜሪካ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ ውጪ መሆኑ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ…

ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋች ውል አድሷል
የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉው ሀዋሳ ከተማ አመሻሹን የሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቅ የአንድ ተጫዋች ውል ማራዘሙን ሶከር…

ሲዳማ ቡና የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረገ የሚገኘው ሲዳማ ቡና የወሳኙን አጥቂ ውል አራዝሟል። በቀጣዩ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

መቻል አሠልጣኝ ሾሟል
ከሰሞኑን ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን የቴክኒክ አማካሪው ለማድረግ ከስምምነት የደረሰው መቻል ዋና አሠልጣኝ ቀጥሯል። ከሁለት ቀናት በፊት…