የሳምንቱን ፍልሚያዎች የሚያስጀምሩት የነገ ሁለት መርሐ-ግብሮች እንደሚከተለው ዳሰናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ በ26ኛ ሳምንት…
Continue Readingዜና
ፌዴሬሽኑ የሻረውን ኃላፊነት ለሊግ ካምፓኒው መልሶ ሰጥቷል
ከሰሞኑ ውዝግብ ውስጥ ገብተው የነበሩት የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር ወደ ስምምነት መጥተዋል።…
አቡበከር ናስር ለአርባምንጩ ጨዋታ ይደርሳል
አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ በሚያደርገው ጉዞ ዙርያ በተሰረው ዘገባ ላይ የተደረገ ማስተካከያ… ከሰኔ 24 ጀምሮ…
የአቡበከር ናስር የደቡብ አፍሪካ ጉዞ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታውን ዛሬ ያከናወነው አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ ይጓዛል። ከደቡብ አፍሪካንው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 አዲስ አበባ ከተማ
ሁለቱ የመዲናይቱ ክለቦች ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ – ኢትዮጵያ ቡና…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና አዲስ አበባ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
በሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ አዲስ አበባ እና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ሲለያዩ የወራጅ ቀጠናውም አዲስ ክለብ አግኝቷል። በ26ኛ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-3 አርባምንጭ ከተማ
አዞዎቹ ከብርቱካናማዎቹ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ካገኙበት ጨዋታ በኋላ ተከታዩ የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ከአሠልጣኞቹ ተደምጧል። መሳይ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና አዳማ ድል ሲቀናቸው ሀዋሳ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርቷል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር የ14ኛ ሳምንት ሦስት ጨዋታዎች በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሂደው መከላከያ…
ፌዴሬሽኑ ለፕሪሚየር ሊጉ አክስዮን ማህበር የሰጠውን ኃላፊነት ሽሯል
ወቅታዊ የእግርኳሱ ርዕስ በሆነው የጌታነህ ከበደ ጉዳይ መነሻነት የእግርኳሱ የበላይ አካል የሆነው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለፕሪሚየር…
ወልቂጤ ከተማ ቡድን መሪውን አሰናብቷል
ጌታነህ ከበደ ላይ የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ የተነሳው ውዝግብ ቀጥሎ ክለቡ የቡድን መሪው ላይ የስንብት እርምጃ ወስዷል።…

