የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የትኩረት ነጥቦች እና ምርጥ 11

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን በመጀመሪያ ሳምንት የታዘብናቸውን ዐበይት ጉዳዮች እንዲሁም የሳምንቱን ምርጥ 11…

Continue Reading

“ይህን እኔ አላደረግኩም፤ ከክለቡ ጋር ተማምነን ነበር” – ናትናኤል በርሄ

ረፋድ ላይ በነበረው ዘገባችን ኢትዮጵያ ቡና ናትናኤል በርሄ ማሰናበቱን ተከትሎ በቀረበው ውሳኔ ዙርያ ተጫዋቹ ለሶከር ኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ የፈፀሙት የአጋርነት ስምምነት ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኩል ከቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ጋር የፈፀመውን የአጋርነት ስምምነት ዛሬ ከሰዓት…

ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋቹን አሰናብቷል

ኢትዮጵያ ቡና ካስቀመጠው የተጫዋቾች መመርያ ውጭ የሥነ ምግባር ግድፈት ፈፅሟል ያለውን ተጫዋች አሰናብቷል። ኢትዮጵያ ቡና በቤትኪንግ…

ሀዋሳ ከተማ የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት

በቤትኪንግ  የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የዲሲፕሊን ጥሰቶች ላይ ውሳኔ ሲሰጥ ሀዋሳ ከተማ…

ዜና እረፍት | ዶ/ር ሲራክ ሀብተማርያም አረፉ

ኢትዮጵያ አለኝ ከምትላቸው የካፍ ኢንስትራክተሮች መካከል አንዱ የነበሩት ዶ/ር ሲራክ ሀብተማርያም በድንገተኛ ህመም ህይወታቸው አልፏል፡፡ እግር…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች አርባምንጭን ረቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የመጨረሻ ስድስተኛ ጨዋታ የነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ ከተማ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ረፋድ ተደርገው አዲስ አበባ ከተማ…

​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሽኝት መርሐ-ግብር ተከናውኗል

ምሽቱን በተደረገው የዋሊያዎቹ የሽኝት መርሐ-ግብር ላይ የተገባውን ቃል እና የነበሩ ሁነቶችን እንዲህ እናስነብባችኋለን። ዛሬ ምሽት በስካይላይት…

​አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ መከላከያ ቦሌን አሸንፏል

አመሻሽ ላይ የተደረገው የቦሌ ክፍለ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ ጦሩን ከመመራት ተነስቶ አሸናፊ አድርጓል። ጥሩ ፉክክር…