ቡድናቸውን በማጠናከር ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች የመስመር አጥቂ ወደ ስብሰባቸው ቀላቅለዋል። የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና የነባር…
ዜና
ነብሮቹ የመሐል ተከላካይ አስፈርመዋል
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች…
አስራት ቱንጆ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ያለፉት ሁለት ዓመታት በብርቱካናማዎቹ ቆይታ የነበረው ሁለገብ ተጫዋች ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። ያለፉትን…
ሰሞናዊው የክለቦች ክፍያ ስርዓት መመሪያ መነሳትን አስመልክቶ ከሊጉ ባለሙያ ጋር የተደረገ ቆይታ
ከሰሞኑን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ መነጋገሪያ የሆነው የፕሪምየር ሊጉ የክለቦች ክፍያ ስርዓት መመሪያ መነሳት ትልቁን ቦታ የሚይዝ…
ፈረሰኞቹ ለታዳጊዎች ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሪ አደረጉ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰጪ እንቅስቃሴ ላሳዮት ውል ያላቸው ተስፈኛ ተጫዋቾች የደሞዝ ጭማሪ አደረገ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ብዙ…
ሁለት ተጫዋቾች ከአሳዳጊ ክለባቸው ለመቀጠል ተስማሙ
ሐይቆቹ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል የሁለት ታዳጊዎችን ውል በማሳደስ ወደ ዝውውር ገብቶ ቃለአብ ውብሸትን፣…
ንግድ ባንክ ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን አቆይቷል
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ማቆየት ችለዋል። ወደ ዝውውሩ ዛሬ በመግባት…
ቢጫዎቹ ጋናዊው ተጫዋች በውሰት ለማስፈረም ተስማሙ
የ70ኛ ዓመት የምስረታ በዓላቸውን በማክበር ላይ የሚገኙት ወልዋሎዎች ጋናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ከስምምነት…
በርበሬዎቹ የተከላካይ አማካይ አስፈርመዋል
አዲስ አዳጊዎቹ ሴኔጋላዊውም ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል ከትናንት በስቲያ ኮንኮኒ ሀፊዝ እና ካሌብ አማንክዋህን ለማስፈረም የተስማሙት…

