ለሦስት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ መለያ ግልጋሎት የሰጠው ግብ ጠባቂ የሀገሩን ክለብ ዳግም ተቀላቅሏል። ኬንያዊው ግብ ጠባቂ…
ዜና
የካፍ ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ዛሬ ተጀምሯል
በኬንያ አስተናጋጅነት በስምንት የምስራቅ አፍሪካ ክለቦች መካከል የሚደረገው የካፍ ሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬ በሁለት…
በፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ ተመልካቾች እንዲገቡ ተወስኗል
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በቁጥር የተገደበ ተመልካች ፊት እንዲደረጉ ተወስኗል። ዛሬ ቀኑን ሙሉ በተከናከነው…
ሽመልስ በቀለ አዲስ አበባ ገብቷል
በግብፅ ሊግ መድመቅ የቻለው ኢትዮጵያዊው ሽመልስ በቀለ አዲስ አበባ ገብቷል። ኢትዮጵያ በቀጣይ ሳምንት ላለባት ሁለት የዓለም…
ዐፄዎቹ በአቋም መለኪያ ጨዋታ ተሸንፈዋል
ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረጉት ፋሲል ከነማዎች የተሻለ እንቅስቃሴ ቢያሳዩም አንድ ለምንም ተረተዋል።…
አዲስ ውድድር በቀጣይ የውድድር ዓመት ይጀመራል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ሥር የሚከናወን አዲስ ውድድር በ2014 እንዲጀመር ተወስኗል። ” የኢትዮጵያ አንድነት ዋንጫ…
የቀጣይ ዓመት የሊጉ ውድድር የሚደረጉባቸው ስታዲየሞች በቅደም ተከተል ታውቀዋል
በአስራ ስድስት ክለቦች መካከል የሚደረገውን የ2014 የሊጉን ውድድር የሚያስተናግዱ ስታዲየሞች ዝርዝር ከነቅደም ተከተላቸው ተገልጿል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
“ዋንጫው ኤርፖርት ደርሷል” አቶ ክፍሌ ሠይፈ
ለ2013 የሊጉ አሸናፊ የሚበረከተው ዋንጫ አዲስ አበባ መድረሱ ተገልጿል። የተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት…
የፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ይገኛል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ሁለተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ እየተደረገ ይገኛል። መገኘት ከነበረባቸው 16…
የመዲናይቱ ክለቦች የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው
የቅድመ ውድድር ዝግጅት ላይ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና እርስ በእርስ የወዳጅነት ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…