በዛሬው ዕለት ከሴራሊዮን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግጥሚያውን ያለ ግብ አጠናቋል። ገና…
ዜና
የዋልያው የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል
ከሰዓታት በኋላ ከሴራሊዮን አቻው ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል። በ2022…
ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሠልጣኝ ቀጥሯል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚወዳደረው ኢትዮጵያ መድን የቀድሞ አሠልጣኙን ዳግም ቀጥሯል። በኢትዮጵያ ሁለተኛው የሊግ እርከን (ከፍተኛ ሊግ)…
የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባህር ዳር ደርሷል
የፊታችን እሁድ ከዋልያዎቹ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በፊት ባህር ዳር ደርሷል።…
“ኬንያ ድረስ ተጉዘን እንደ ቱሪስት ሀገር አይተን ብቻ አንመለስም፤ እኔም ሆነ ተጫዋቾቼ የተሻለ ነገር ለማምጣት ተዘጋጅተናል” ብርሃኑ ግዛው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ከፊቱ ስላለበት የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ውድድር እና ስለ…
ዋልያዎቹ ከነገው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል
በነገው ዕለት ከሴራሊዮን ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ አመሻሽ ሰርቷል።…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽኝት ተደረገለት
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ አመሻሽ በዋቢሸበሌ ሆቴል የሽኝት…
የነገውን የዋልያው የአቋም መለኪያ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ነገ ዘጠኝ ሰዓት የኢትዮጵያ እና ሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድኖች የሚያደርጉትን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። ለኳታሩ…
የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ሰርቷል
በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ነገ ዋልያዎቹን የሚገጥመው የሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ከቀትር በኋላ በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም…
አራት ኢትዮጵያውያን ሴት ዳኞች የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን ይዳኛሉ
በኬንያ አስተናጋጅነት የፊታችን ቅዳሜ በሚጀምረው የሴካፋ ዞን የሴቶች የቻምፒየንስ ሊግ የቅደመ ማጣሪያ ጨዋታዎችን ለመምራት አራት ኢትዮጵያዊያን…