ናሚቢያዊው አጥቂ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል

የተጠናቀቀው የውድድር ዘመንን በድሬዳዋ ከተማ ያሳለፈው አጥቂ ወደ ሰበታ ከተማ እንደሚያመራ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዘላለም ሽፈራው እየተመሩ…

አቡበከር ናስር ወደ ሞሮኮ ሊያመራ ይሆን ?

አቡበከር ናስር ወደ ውጪ ሀገር ክለብ ሊያመራ ስለመሆኑ እየተነገረ ይገኛል። ዘንድሮ በኢትዮጵያ እግርኳስ ደምቆ የታየው አበቡበከር…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ አራት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የስድስት ነባሮችን ውል አድሷል

በአንደኛ ዲቪዝዮን የሚሳተፈው አርባምንጭ ከተማ የአራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቅ የስድስት ነባር ተጫዋቾችን ውልም አራዝሟል፡፡ በኢትዮጵያ…

አቡበከር ናስር ዛሬ ማለዳ ወደ አዳማ አቅንቷል

ከብሔራዊ ቡድን አጋሮቹ ጋር ወደ አዳማ ሳያቀና ቀርቶ የነበረው አጥቂ ዛሬ ረፋድ ወደ ስፍራው ማምራቱን ሶከር…

ብሔራዊ ቡድኑ ማክሰኞ የአፍሪካ ዋንጫ ተጋጣሚዎቹን ያውቃል

በካሜሩኑ የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ መሆኑን ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ ድልድሉን በቀጣይ ሳምንት ያውቃል። ከወራት…

ወላይታ ድቻ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል

በርካታ ዝውውሮችን የፈፀመው ወላይታ ድቻ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በነሐሴ አጋማሽ ይጀምራል፡፡ በ2013 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ…

ዋልያው የአቋም መለኪያ ጨዋታ እንደሚያደርግ ተገልጿል

ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከፊቱ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቁት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንዳገኘ እየተነገረ ይገኛል።…

ወላይታ ድቻ ስምንት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

ከሰሞኑ በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም አማካኝነት ከ20 ዓመት ቡድኑ ምልመላን ሲያከናውን የነበረው ወላይታ ድቻ ስምንት ወጣቶችን ወደ…

ዋልያዎቹ በወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ባሉበት ተቀምጠዋል

የፊፋ ወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የተቀመጠበት ደረጃም ታውቋል። በዚህ ወር…

ወላይታ ድቻ ከአንድ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል

ወላይታ ድቻ ከአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። ተመስገን ታምራት ከክለቡ ጋር የተለያየ ተጫዋች ነው።…