አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ

ከፕሪምየር ሊጉ ከወረዱ ቡድኖች ሁለቱን የሚያገናኘው ጨዋታ ከመጀመሩ በፊት ቀጣዮቹ መረጃዎችን ልናደርሳችሁ ወደናል። በመጨረሻ ጨዋታቸው ሀምበርቾ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-0 ሀምበርቾ ዱራሜ

ሶከር ኢትዮጵያ ከደቂቃዎች በፊት ተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የአሰልጣኞችን አስተያየት ተቀብላለች። አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም – ጅማ አባ…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር የሟሟያ ውድድሩን የመጀመሪያ ድል አሳክቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የንጋቱ ገብረሥላሴ ብቸኛ ጎል ጅማ ሀምበርቾን 1-0 እንዲረታ አስችላለች። ጅማ አባ ጅፋር ከኤሌክትሪኩ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀምበሪቾ ዱራሜ

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀመረው ጨዋታ ዙሪያ የመጨረሻ መረጃዎችን እነሆ ! በኢትዮ ኤሌክትሪክ ሽንፈት የገጠመው ጅማ አባ ጅፋር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-2 ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ

ከዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ከአሰልጣኞች ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርገናል። አሰልጣኝ መሐመድ ኑር – ኮልፌ ቀራኒዮ…

ሪፖርት | ኮልፌ ቀራኒዮ ወደ ድል ተመልሷል

የትግራይ ክልል ቡድኖችን የፕሪምየር ሊግ ቦታ ለማሟላት በሚደረገው ውድድር ኮልፌ ቀራኒዮ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-0 በመርታት ነጥቡን…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከ

ባለ ሦስት ነጥቦቹን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎችን እንድትካፈሉ ጋብዘናል። አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና በውድድሩ የመጀመሪያውን ሦስት…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የማሟያ ጨዋታዎች የነገ ውሎ

ነገ የሚደረጉት የሦስተኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የማሟያ ሦስት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። የትግራይ ክልል ክለቦች በ2014…

የጣና ሞገዶቹ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር አይቀጥሉም

ከቀናት በፊት ከአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር በስምምነት የተለያየው ባህር ዳር ከተማ የሦስት ተጫዋቾቹን ውል እንደማያድስ አስታውቋል።…

የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ሊደረግ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮናን ለመጀመርያ ጊዜ ሊያካሂድ ተዘጋጅቷል፡፡ በስሩ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…