የነገ ከሰዓት በኋላውን ጨዋታ የተመለከቱ ነጥቦችን እንዲህ አንስተናል። በተለያዩ የውጤት ፅንፎች ላይ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖችን በሚያገናኘው…
ዜና
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
መቀመጫቸውን በሀዋሳ ያደረጉትን ሁለቱን ቡድኖች የሚያገናኘውን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ሮድዋ ደርቢ ተብሎ የሚጠራው…
ዳኛዋ ተዳኘች…! “በእርግጠኝነት አንድ ነጠላ ዜማ እሰራለሁ” – ብዙወርቅ ኃይሉ
በኢትዮጵያ እግርኳስ በዳኝነት ዘርፍ ያለፉትን ዓመታት እያገለገለች የምትገኘው እና በአሁኑ ወቅት በባላገሩ ምርጥ የድምፅ ተሰጥኦ ውድድር…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን አሳካ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሰባተኛ ሳምንት የበዐል ዕለት ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ ጌዲኦ ዲላን…
“ደስታዬን በዛ መንገድ የገለፅኩት…” – ግርማ ዲሳሳ
ግርማ ዲሳሳ ዛሬ ግብ ካስቆጠረ በኋላ ደስታውን ስለገለፀበት መንገድ ነግሮናል። በዛሬ ጠዋቱ የሰበታ ከተማ እና የባህርዳር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ወላይታ ድቻ
የጊዮርጊስ እና ድቻ አሰልጣኞች ከሱፐር ስፖርት ጋር ያደረጉት የድህረ ጨዋታ ቆይታ ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድ…
የጅማ አባጅፋር እና የአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው እህል ውሀ ሊያበቃ ይሆን ?
“ሁለተኛ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ሊሰጣቸው ሲል በራሳቸው ጊዜ ጥለው ሄደዋል” አቶ ሱልጣን ዛኪር “ደሞዝ ሳይከፈለኝ ማሰልጠን አልችልም”…
ሪፖርት | የሳላሀዲን ሰዒድ ጎል ጊዮርጊስን ባለ ድል አድርጋለች
በስምንተኛው ሳምንት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ከሰዓት በኋላ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻን 1-0…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/kidus-giorgis-wolaitta-dicha-2021-01-19/” width=”100%” height=”2000″]
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
09፡00 ላይ በሚጀምረው የጊዮርጊስ እና የድቻ ጨዋታ ቡድኖቹ ወደ ሜዳ ይዘውት የሚገቡት አሰላለፍ እና የተደረጉ ለውጦችን…