በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እየተመራ ነባር እና አዳዲሶቹ ተጫዋቾችን በመያዝ ለወራት ዝግጅቱን ሲሰራ የቆየው ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ…
ዜና
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኮከቦች ሽልማት የሚካሄድበት ቀን ታወቀ
የመካሄድ ነገሩ ጥያቄ ውስጥ ገብቶ የነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የኮከቦች ሽልማት በቀጣይ ሳምንት እንደሚካሄድ ታውቋል። የኢትዮጵያ…
ጅማ አባ ጅፋሮች የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከሜዳ ውጭ ያደርጋሉ
ጅማ አባጅፋሮች በሜዳቸው ከባህር ዳር ከተማ ጋር እንዲያደርጉ መርሐ ግብር ቢወጣላቸውም ከባለፈው ዓመት በተሸጋገረ ቅጣት ምክንያት…
ኡመድ ዑኩሪ ግብ አስቆጥሯል
በውድድር ዓመቱ መጀመርያ አስዋንን የተቀላቀለው ኡመድ ኡክሪ ዛሬ በተደረገ የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ሁለት ግቦች አስቆጥሯል።…
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሴካፋ ዋንጫ ይሳተፉ ይሆን?
በዩጋንዳ አዘጋጅነት በሚካሄደው ሴካፋ ዋንጫ ላይ በአንድ ምድብ የተደለደሉት ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የመካፈላቸው ጉዳይ ቁርጡ አለየለትም።…
ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ
ከወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድን የተገኘው ሀብታለም ታፈሰ ስልጤ ወራቤን ተቀላቅሏል፡፡ አስቀድሞ የበርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ከመፈፀም…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ አባላት ታውቀዋል
በቅርቡ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የስራ ድርሻ ሽግሽግ በማድረግ የዳኞች ኮሚቴ ዋና ሰብሳቢ አቶ ኢብራሂም አህመድ ሆኖ…
የድሬዳዋ ስታዲየም ማሻሻያ ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው
አንጋፋው የድሬዳዋ ስታዲየም ከአንድ ዓመት በላይ ሲደረግለት የነበረው የማስፋፊያ እና የማሻሻያ ግንባታ የማጠናቀቂያ ሥራ ወደ መጨረሻው…
“ይህ ድል ለደጋፊዎቻችን በጣም አስፈላጊ ነበር” ሙጂብ ቃሲም
በአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ተጋጣሚው መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በማሸነፍ ዋንጫውን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…
መቐለዎች የመጀመርያው ሳምንት ጨዋታቸውን በዝግ ያካሂዳሉ
መቐለዎች የ2012 የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታቸውን በዝግ ያካሂዳሉ። ባለፈው ዓመት ፋሲል ከነማ እና ደደቢትን ባገናኘው ጨዋታ…