ላለፉት ሁለት ዓመታት ቋሚ ዋና ጸኃፊ ያልነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ መቅጠሩን አስታውቋል፡፡ ልክ…
የተቋማት መረጃዎች
የወልዋሎ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ እሁድ ይካሄዳል
በአማራ እና በትግራይ ክልል ክለቦች መካከል የሚደረጉ የኘሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጣይ እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።…
የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ ይደረጋል
የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ የእግርኳስ ማህበር ሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫን ዘንድሮ ለ3ኛ ጊዜ በዩጋንዳ አዘጋጅነት…
ፌዴሬሽኑ ራሱን የቻለ የሊግ አስተዳደር የማወቀር ስራን በቅርቡ ሊጀምር ነው
“ክለቦች ራሳቸው የሚመሩት የሊግ ኮሚቴ እንዲቋቋም በእኛ በኩል ቆርጠን ገብተናል። ክለቦች በሞግዚት መመራት የለባቸውም፤ ለእግርኳሱም እድገት…
አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ላይ ቅጣት ተላለፈባቸው
ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ ተመርኩዞ የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በአሰልጣኝ ክፍሌ …
የፕሪምየር ሊጉ ተስተካካይ ጨዋታዎች በከፊል ቀጣዩ ሳምንት ላይ ይደረጋሉ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተለያዩ ምክንያቶች ሳይከናወኑ ወደ ሌላ ጊዜ ከተሸጋገሩ 13 ጨዋታዎች መካከል ገሚሱ በተስተካካይ መርሐ…
ፕሪምየር ሊግ | ሁለት የ7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ተሸጋሽገዋል
የኢትዮጽያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሁለት የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት እና የቀን ለወጥ አድርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ለአሰልጣኞች እና ዳኞች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አትሌት ኢን አክሽን ከተባለ ተቋም ጋር በመተባበር ከዩናይትድ ስቴትስ በመጡ ባለሙያዎች አማካኝነት…
አቶ ኢሳይያስ ጅራ ስለ ሁለቱ ክልል ክለቦች ስምምነት…
ከአንድ ዓመት በላይ ለቆየ ጊዜ በትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች መካከል የሚደረጉ ጨዋታዎች በገለልተኛ ሜዳ ሲከናወኑ…
መቐለ 70 እንደርታ በመርሐ ግብር መቆራረጥ ዙርያ ቅሬታውን ገለፀ
መቐለ 70 እንደርታ ሊጉ መቆራረጡ ቡድኑን እየጎዳው መሆኑን በይፋዊ ደብዳቤ ገለፀ። በዚህ ዓመት መጀመርያ ስያሜው ከመቐለ…