የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ሀዋሳ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት በካሣዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70እንደርታ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ በሆነው እና ሲዳማ ቡና በሜዳው መቐለ 70 እንደርታን ገጥሞ 2ለ1…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ሀዲያ ሆሳዕና 

በአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጎንደር ላይ ሀዲያ ሆሳዕናን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 3-0 ካሸነፈበት ጨዋታ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0-0 ጅማ አባ ጅፋር

የሊጉ መሪ ወልዋሎ በሜዳው ከጅማ አባጅፋር ጋር ባዶ ለባዶ አቻ መለያየቱ ይታወሳል። የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞችም ከጨዋታው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ሰበታ ከተማ

በ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰበታ ከተማ በአስቻለው ግርማ ብቸኛ ጎል ወልቂጤ ከተማን አሸንፈው የዓመቱ መጀመሪያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2–2 ወላይታ ድቻ

አዳማ ከተማ ከወላይታ ድቻ ያገናኘው የአራተኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 2-2 በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ስሑል ሽረ

ያለ ግብ ከተጠናቀቀው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ስሑል ሽረ ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት…

” ከግብ ጠባቂው በስተቀር ተጫዋች ስንመለምል ለአንድ ሚና ብለን አናመጣም” አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ

በአዲሱ የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ትኩረት ከሳቡ ጉዳዮች አንዱ የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የተጫዋቾች አጠቃቀም ነው። ከቅድመ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና

በሳምንቱ ተጠባቂ የነበረው የመቐለ እና ኢትዮጵያ ቡና በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም. ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት…

ጃኮ አራፋት ስለ ታሪካዊ ጎሉ ይናገራል

በ2012 ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ትናንት ፋሲልን በጃኮ አራፋት ጎል 1-0 በማሸነፍ በታሪኩ…