ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል

በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን በያሬድ ዳርዛ የ95ኛ ደቂቃ ግብ ሀዲያ ሆሳዕና ላይ የ1-0 ወሳኝ…

ኦሴ ማውሊ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል

በአዲስ አሠልጣኝ እየተመሩ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ጋናዊውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። አሠልጣኝ አሸናፊ በቀለን በመሾም ከቻን ውድድር…

መረጃዎች | 60ኛ የጨዋታ ቀን

የአንደኛ ዙር የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል

አዳማ ከተማ ተሽሎ በቀረበበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን 3ለ1 በመርታት አንደኛውን ዙር ፈፅሟል። ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | አዞዎቹ እና ኃይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል

የ15ኛ ሣምንት የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው እና ቀዝቃዛ ፉክክር የታየበት የአርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 1ለ1…

መረጃዎች | 59ኛ የጨዋታ ቀን

የ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ በእስካሁን የሊጉ…

ለፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የሚዲያ አጠቃቀምን በተመለከተ ስልጠና ሊሰጥ ነው

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ከመልቲቾይዝ ኢትዮጵያ ጋር በመሆን ለሊጉ ተጫዋቾች ከሚዲያ አጠቃቀም ጋር የተያያዘ ስልጠና…

አዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ቅጣት ተጣለባቸው

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በ14ኛ ሳምንት በተከሰቱ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የኢትዮጵያ…

ለገጣፎ ለገዳዲ በአራት ተጫዋቾች ጉዳይ ውሳኔ ተላለፈበት

በርከት ያሉ ተጫዋቾችን የሸኘው ለገጣፎ ለገዳዳዲ በአራት ተጫዋቾች ክስ ቀርቦበት የዲሲፕሊን ኮሚቴ ውሳኔ አሳልፎበታል። በዘንድሮው የቤትኪንግ…

ሪፖርት | የየኋላሸት ሰለሞን ብቸኛ ጎል ሠራተኞቹን ባለ ድል አድርጋለች

ከተያዘለት ደቂቃ ዘግይቶ የጀመረው የወልቂጤ ከተማ እና ወላይታ ድቻ የምሽቱ ጨዋታ በሠራተኞቹ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። 01፡00…