የኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኖች የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ተጋጣሚዎቻቸውን በዛሬው ዕለት አውቀዋል።…
የሴቶች እግርኳስ
ኢትዮጵያ የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ተጋጣሚዋን አውቃለች
ሞሮኮ ለምታስተናግደው የ2022 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የሚያልፉ ቡድኖች የሚለዩበት የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ወጥቷል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ…
የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀናት ተገልጿል
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ሀገራት የሚለዩበት የምስራቁ ዞን የክለቦች…
በሉሲዎቹ ፍፁም የበላይነት እየተከናወነ የነበረው ጨዋታ በመብራት ችግር ምክንያት ተቋርጧል
በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የደቡብ ሱዳን አቻውን ገጥሞ እስከ…
ኢትዮጵያ ከ ደቡብ ሱዳን – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/ethiopia-w-south-sudan-w-2021-04-10/” width=”100%” height=”2000″]
“ተቀይሬ ገብቼ የቡድኑን ውጤት በመቀየሬ ተደስቻለሁ” – ተስፈኛዋ አጥቂ ፎዚያ መሐመድ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ከተማን ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻዎቹ ስድስት ደቂቃዎች ባስቆጠሩት ጎል 2ለ1 በማሸነፍ አንድ ቀሪ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያዎች በዋንጫው ፉክክር የሚያቆያቸውን ድል አስመዘገቡ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ ሰባተኛ ሳምንት ሁለተኛ መርሀግብር ድሬዳዋ ከተማን ከ መከላከያ አገናኝቶ የሥራ ይርዳው…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ተራዘሙ
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዲቪዚዮን የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የሚደረጉበት ቀናት ተራዝመዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የአርባምንጭ ከተማ እና ጌዲኦ ዲላ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የአስራ ሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ጨዋታ ዛሬ ረፋድ በአንድ ጨዋታ ሲጀመር አርባምንጭ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ የዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን በአዳማ ላይ አሳካ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ ስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አቃቂ ቃሊቲ አዳማ ከተማን 1ለ0 በማሸነፍ ለመጀመሪያ…