የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዝዮን ውድድሮች የሚጀመርባቸውን…
የሴቶች እግርኳስ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ዋንጫ ዝግጅቱን ቀጥሏል
በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅቱን ከጀመረ ሦስተኛ…
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው ረዳቶች ታውቀዋል
የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በመሆን የተሾሙት አሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው መሠረት ማኒን ረዳት አሰልጣኝ በማድረግ ሲመርጡ ሽመልስ ጥላሁን ደግሞ…
ሎዛ አበራ ጎል ባስቆጠረችበት ጨዋታ ቢርኪርካራ አሸንፏል
ሎዛ አበራ በአራት ጨዋታዎች አምስተኛ ጎሏን ስታስቆጥር ቡድኗ ቢርኪርካራም በመሪነቱ ቀጥሏል። በአራተኛ ሳምንት የማልታ ፕሪምየር ሊግ…
ለሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ቀረበ
በትላንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በአሰልጣኝነት ለመረከብ የተስማሙት እና በዛሬው ዕለት ለቀጣዮቹ ሦስት ወራት የሚቆይ…
አራት ኢትዮጵያውያን ሴት ዳኛች ወደ ታንዛንያ ያመራሉ
ከኅዳር 3 እስከ 13 በታንዛንያ በሚካሄደው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ላይ ለመዳኘት ከኢትዮጵያ ሁለት ዋና እና ሁለት…
ብርሀኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሾሙ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ የሆኑት ብርሀኑ ግዛውን የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ከ20 ቀናት በኋላ በታንዛኒያ አስተናጋጅነት ሲከናወን የምድብ ድልድሉ ይፋ ተደርጓል። ከኅዳር 4-13 ድረስ…
ባህር ዳር ከተማ ላቋቋማቸው የሴት እና ወጣት ቡድኖች የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል
ባህር ዳር ከተማ ዘንድሮ ለመሰረተው የሴቶች ቡድን እና ወጣት ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር ፈፅሟል። ከወራት በፊት አዲስ…
የሎዛ አበራ አዲሱ ክለብ ቢርኪርካራ ነጥብ ጥሏል
በ3ኛ ሳምንት የማልታ ቢኦቪ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ጨዋታ ሙሉ ስድስት ነጥብ የሰበሰቡትን ቢርኪርካራ እና ምጋር…