የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በዛሬው ዕለት በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች የሴት እና የታዳጊዎች ቡድን…
የሴቶች እግርኳስ
ሴቶች ዝውውር | መቐለ 70 እንደርታ በርካታ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹን ውል አድሷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሴቶች ሁለተኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊ በሆነበት በመጀመሪያው ዓመት ቻምፒዮኑ አቃቂ ቃሊቲን ተከትሎ ሁለተኛ ደረጃን…
“ተጫዋቾቼ ባሳዩት እንቅስቃሴ ደስተኛ ነኝ” አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ
በቶኪዮ ኦሊምፒክ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ ያውንዴ ላይ ከካሜሮን ጋር የተጫወተችው ኢትዮጵያ ያለግብ በአቻ…
ካሜሩን ከ ኢትዮጵያ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ነሐሴ 28 ቀን 2011 FT ካሜሩን 🇨🇲 0-0 🇪🇹ኢትዮጵያ ድምር ውጤት | 1-1 – –…
Continue Readingቶኪዮ 2020| የሉሲዎቹ የዛሬው ጨዋታ አሰላለፍ ታውቋል
በ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ኢትዮጵያ ከካሜሩን የሚያደርጉት የመልስ ጨዋታ ዛሬ አመሻሽ ያውንዴ ላይ ይደረጋል።…
ቶኪዮ 2020 | “ጎሎች ለማስቆጠር እንጫወታለን” አሰልጣኝ ሠላም ዘርዓይ
ከሳምንት በፊት ባህር ዳር ላይ በቶኪዮ ኦሊምፒክ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ካሜሩንን በመጀመርያ ጨዋታ የገጠሙት ሉሲዎቹ 1-1…
ቶኪዮ 2020| ሉሲዎቹ የመልስ ጨዋታቸውን ነገ ያደርጋሉ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በቶኪዮ ለሚዘጋጀው የ2020 የኦሊምፒክ ውድድር ለማለፍ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ነገ ያከናውናሉ።…
ሎዛ አበራ ለማልታው ክለብ ፊርማዋን አኖረች
ሎዛ አበራ ለማልታው ቻምፒዮን ቢርኪርካራ በአንድ ዓመት የውል ስምምነት ዛሬ መፈረሟ ተረጋግጧል፡፡ ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ…
የአሰልጣኞች አሰተያየት | ኢትዮጵያ 1-1 ካሜሩን
በቶኪዮ ኦሊምፒክ የማጣሪያ ጨዋታ ሉሲዎቹ ካሜሩንን በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም አስተናግደው 1-1 ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ ብሔራዊ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ በሜዳዋ ከካሜሩን አቻ ተለያይታለች
ለ2020 ኦሊምፒክ የሴቶች እግርኳስ ውድድር የሁለተኛ ዙር የማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ከካሜሩን ጋር ያደረጉት ሉሲዎቹ 1-1 ተለያይተዋል።…