ምንይሉ ወንድሙ ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አድርጓል

የመከላከያው አጥቂ ምንይሉ ወንድሙ ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አበርክቷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝን ለማጥፋት የእግር ኳስ ቤተሰቡ ድጋፍ…

የጅማ አባ ጅፋር አባላት እና ደጋፊዎች ድጋፍ አድርገዋል

የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች እና ደጋፊዎች በጅማ ከተማ ለሚገኙ አቅመ ደካማ የማኅበረሰቡ አካላት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የቡድኑ…

የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተከላካይ ለትውልድ ከተማው ድጋፍን አድርጓል

አብዱልከሪም መሐመድ ለትውልድ ከተማው ወንዶ ገነት ማኅበረሰብ ከፍተኛ ወጪ በማውጣት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊሱ የተከላካይ ስፍራ…

የስፖርት ማሕበረሰቡ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እና ለአቅመ ደካሞች የሚያደርገው ድጋፍ ቀጥሏል

የባሎኒ ህፃናት ማሰልጠኛ እና አሰልጣኝ ህይወት አረፋይነ ድጋፍ አድርገዋል። የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን እና ወረርሺኙ ወደ ሀገራችን መግባቱን…

ሀዲያ ሆሳዕና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል

ሀዲያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ለኮሮና መከላከል የሚውል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ክለቡ በሀድያ ዞን አካባቢ ስርጭቱን…

ተጫዋቾች ለትውልድ ከተማቸው ድጋፍ እያደረጉ ነው

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት የሚረዳ የቁሳቁስ ድጋፍ አምስት ተጫዋቾች ለትውልድ ከተማቸው አድርገዋል። የኮሮና ቫይረስ ወረረሽኝ…

ሦስት ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን ድጋፍ አድርገዋል

በደደቢት ፣ ስሑል ሽረ እና ሀዲያ ሆሳዕና የሚጫወቱ ሥስት ወጣት ተጫዋቾች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚሆን የገንዘብ…

ወንድማማች ተጫዋቾች ለአረጋውያን ድጋፍ አደረጉ

ዳንኤል እና መሐሪ አድሐኖም ለአቅመ ደካማ አረጋውያን ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኮሮና ቫይረስን ለመግታት እና ለቅድመ ጥንቃቄ ይረዳ…

ሲዳማ ቡና ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ድጋፍ አደረገ

የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና አጠቃላይ የክለቡ ሠራተኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን አድርገዋል፡፡ የኮሮና…

የድሬዳዋ ከተማ የሴት ቡድን አባላት ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል ድጋፍ አደረጉ

የድሬዳዋ ከተማ የሴት ቡድን አባላት ለወረርሺኙ መከላከያ ከአንድ ወር ደሞዛቸው ግማሹን ለግሰዋል። ድሬዳዋ ከተማዎች በሀገር አቀፍ…