በአፍሪካ ኮንፌድሬሽን ካፕ እየተወዳደረ የሚገኘው የኢትዮጵያው ተወካይ ደደቢት የሲሸልሱን ኮት ዲ ኦርን በስታደ ደ አሚቴ 3ለ2…
February 2015
ቻምፒየንስ ሊግ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ በጠባብ ውጤት ተሸነፈ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጪ በኤምሲ ኤል ኡልማ 1ለ0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፏል፡፡ በጨዋታው ኤል ኡልማዎች ቅዱስ…
ኤም ሲ ኤል ኡልማ – የክለብ ዳሰሳ
በዘንድሮው የአፍሪካ የክለብ ውድድሮች ሰሜን አፍሪካዊቷ አልጄሪያ 5 ክለቦችን በማሳተፍ (3 በቻምፒዮንስ ሊግ፤ 2 በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ)…
Continue Readingፍቅሩ በመጀመሪያ ጨዋታው ለዊትስ ግብ አስቆጠረ
ኢትዮጵያዊው አጥቂ ፍቅሩ ተፈራ በደቡብ አፍሪካ አብሳ ፕሪምየርሺፕ ለአዲሱ ክለቡ ቤደቬስት ዊትስ ማክሰኞ ምሽት በተደረገ ጨዋታ…
Flying Fikru Scored For the Clever Boys on His Debut
The Ethiopian international Fikru Teferra scored for Bidvest Wits on Tuesday night ABSA Premiership game against…
Continue Readingኮንፌድሬሽንስ ካፕ ፡ ‹‹ ወጣቶቹ ተጫዋቾች ላይ መሻሻልን እያየሁ ነው ›› አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ
አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ በመጪው ቅዳሜ ከሲሸልሱ ኮት ዲ ኦር ክለብ ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት ከሶከር ኢትዮጵያ…
ቻምፒዮንስ ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አልጄርያ ተጉዟል
በ2015 የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ትላንት ሌሊት ወደ አልጄርያ ተጉዟል፡፡ 18 ተጫዋቾችን ጨምሮ…
ኮንፌድሬሽንስ ዋንጫ ፡ ‹‹ ጨዋታውን አሸንፈን እንደምንመለስ አምናለሁ ›› ጋብሬል አህመድ
የ2006 የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው ደደቢት በ2015 የአፍሪካ ኮንፌድሬሽንስ ዋንጫ የመጀመርያ ጨዋታ ከሲሸልሱ ኮት ዲ ኦር ጋር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ይጫወታል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵጵን የሚወክለው ቅዱስ ጊየርጊስ የመልስ ጨዋታቸውን በባህርዳር ብሄራዊ ስታድየም ማከናወን እንደሚችሉ ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ…
ዮርዳኖስ አባይ ከኤሌክትሪክ ጋር ተለያየ
ከ10 አመታት የየመን ቆይታ በኋላ ወደ ሃገር ቤት ተመልሶ የቀድሞ ክለቡ ኤሌክትሪክን የተቀላቀለው ዮርዳኖስ አባይ ከክለቡ…