ሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በዛው በሀዋሳ ክለቡ ለራሱ ባስገነባው ሰው ሰራሽ ሜዳ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል።…
2017
የኮንፌድሬሽን ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ
የ2017 ቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ዛሬ ምሽት ፕሪቶሪያ ላይ ሱፐርስፖርት…
ለፋሲል ከተማ የፈረሙት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች…
ፋሲል ከተማ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚፈቅደውን የውጭ ተጫዋቾች የቁጥር ገደብ በመጠቀም 5 የናይጄርያ ፣ ማሊ እና…
ሙሉአለም ረጋሳ በቅርቡ ለሀዋሳ ከተማ እንደሚፈርም ይጠበቃል
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የብሔራዊ ቡድን ድንቅ አማካይ ሙሉአለም ረጋሳ የሙከራ ጊዜ እያሳለፈበት በሚገኘው ሀዋሳ ከተማ…
ቅድመ ውድድር ዝግጅት – መከለከያ
ጦረኞቹ በአዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ ሆነው በተሾሙት አሰልጣኝ ምንያምር ጸጋዬ እየተመሩ በቢሸፍቱ ከተማ አየር ኃይል ሜዳ ሁሉም…
ሴንትራል ሆቴል የሚያዘጋጀው የታዳጊዎች ውድድር ፍጻሜውን አግኝቷል
በሴንትራል ሆቴል ባለቤት ወ/ሮ አማረች ዘለቀ መስራችነት እና ስፖንሰር አድራጊነት በየአመቱ በክረምት ወራት የሚካሄደው የሴንትራል መለስ…
የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ መስከረም 13 እንዲጀመር ተወስኗል
የደቡብ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በየአመቱ የሚያዘጋጀው የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ ከመስከረም 6-14 ይደረጋል ተብሎ መርሃ ግብር…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ውዝግብ ዙርያ ውሳኔ አሳለፈ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2009 ጠቅላላ ጉባኤውን ነሃሴ 20 በኢትዮጵያ ሆቴል ማከናወኑ ይታወቃል፡፡…
ባምላክ ተሰማ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል
ኢትዮጵያዊው የፊፋ ኢንተርናሽናል የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቅዳሜ መደረግ በሚጀምረው የካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ…
ኢትዮጵያ በፊፋ የሃገራት ደረጃ መንሸራተቷን ቀጥላለች
የዓለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አስተዳዳሪ አካል ፊፋ በየወሩ የሚያወጣው የሃገራት ደረጃ ዛሬ ይፋ ሲሆን ኢትዮጵያ 24…