​በአምላክ ተሰማ ለቻን 2018 ጨዋታዎች የተመረጡ ዳኞች ዝርዝር ውስጥ ተካቷል

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ በቀጣዩ ወር በሞሮኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2018 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ላይ…

​ሴካፋ 2017፡ ኬንያ ለፍፃሜ አልፋለች

በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ጨዋታ ኪሲሙ ላይ ተደርጎ ኬንያ ቡሩንዲን 1-0 በማሸነፍ ለፍፃሜ…

​የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተገባደዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከእሁድ ጀምሮ ሲካሄዱ ቆይተው ዛሬ ተገባደዋል። ጥሩነሽ…

አዲሱ የኢትዮዽያ ቡና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ እኩለ ሌሊት ላይ አዲስ አበባ ይገባሉ 

የኢትዮጵያ ቡና ቀጣዩ አሰልጣኝ እንደሚሆኑ የተነገረው ዲዲዬ ጎሜስ ዛሬ እኩለ ለሊት ላይ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ታውቋል።…

“መስማት የተሳናት ብሆንም በእግርኳስ ቋንቋ እግባባለሁ” – ብፅአት ፋሲል

ብፅአት ፋሲል ትባላለች። እግርኳስ ተጨዋች ነች። በሴቶች እግርኳስ ያለፉትን 15 አመታት ካየናቸው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል…

​ሪፖርት | የሸገር ደርቢ ከአሰልቺ ጨዋታ ጋር ያለ ጎል ተጠናቋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ አካሄድ ከተጀመረ በኃላ ለ37ኛ ጊዜ የተገናኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ…

ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ታህሳስ 3 ቀን 2010 FT ኢትዮ. ቡና 0-0 ቅ. ጊዮርጊስ – – ቅያሪዎች ▼▲ 80′…

​ሴካፋ 2017፡ ቡሩንዲ እና ኬንያ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል

በሴካፋ ሲኒየር ቻሌንጅ ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ ቡሩንዲ እና ኬንያ ማለፋቸውን ያረጋገጡ የመጨረሻዎቹ ሃገራት…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሸገር ደርቢ ቀድሞ ከወጣለት ፕሮግራም ለውጥ…

Continue Reading

ሪፖርት | የአአ ስታድየም የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ቅዳሜ እለት ሊደረጉ የነበሩት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው በአቻ ውጤት ተፈፅመዋል።…