የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች በክልል እና አዲስ አበባ ሲደረጉ በግዙፉ ባህር ዳር ዓለም…
January 2019
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ጅማ አባ ጅፋር ለነገው ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ሰርቷል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ በአል አህሊ ተሸንፎ ከአንደኛው ዙር የወደቀው ጅማ አባ ጅፋር ወደ ኮፌዴሬሽን ካፕ ምድብ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ደደቢት
ከነገ ወደ ዛሬ እንዲመጣ የተደረገው የባህር ዳር እና ደደቢት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ከሳምንቱ የወልዋሎ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ
የመጨረሻው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት በቅዱስ ጊዮርጊስ እና መከላከያ መካከል የሚደረገው ጨዋታ ይሆናል። ከቀናት በፊት በኢትዮጵያ…
Continue Readingሶከር መፅሀፍት | ኢንቨርቲንግ ዘ ፒራሚድ (ምዕራፍ ሶስት – ክፍል ሁለት)
በእንግሊዛዊው የእግርኳስ ጸኃፊ ጆናታን ዊልሰን ደራሲነት በ2008 ለንባብ የበቃው Inverting the Pyramid: The History of Football Tactics…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ
ከአስረኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር መካከል ሀዋሳ ከተማ ከመቐለ ከተማ የሚገናኙበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ሳምንት በተመሳሳይ…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነገ በአዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ መካከል በሚደረገው የሊጉ አስረኛ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል።…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ባሳለፍነው ሳምንት ከሁለት የውጪ ተጫዋቾቹ ጋር በስምሰምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋናዊው አጥቂ ሪቻርድ አርተርን ማስፈረሙን አስታውቋል።…
ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠየቀ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በኢታሙና ኤይሙኔ ላይ በጣለው የ8 ጨዋታ እገዳ ላይ ክለቡ ድሬዳዋ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል።…
የአአ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለዳኞች የሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለሁለት ቀናት የሰጠው የዳኞችን ሙያ ማሻሸያ ስልጠና ዛሬ ተጠነቀቀ። በካፍ ኢንስትራክተር ሽፈራው…