በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ደቡብ ፖሊስን 3-2 በሆነ ውጤት ካሸነፈበት የዛሬው…
January 2019
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ፋሲል ከነማ
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ ያለጎል ከተጠናቀቀ በኋላ…
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ከተከታታይ ነጥብ መጣል በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማን ከደቡብ ፖሊስ ያገናኘው ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 3-2…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ወልዋሎ ዓ/ዩ
አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ዛሬ በአዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ /ዩ የተደረገው ጨዋታ በባለሜዳዎቸ 1-0…
ሪፖርት | የባህር ዳር እና ፋሲል ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በ12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ውሎ በቅርብ ርቀት የሚገኙ ሁለት ከተሞች ክለቦችን ያገናኘው የባህር…
ሪፖርት | ዳዋ ሆቴሳ ለአዳማ ሦስት ነጥቦች አስጨብጧል
ከ12ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መካከል ዛሬ አዳማ ከተማ ወልዋሎን ዓ/ዩን ያስተናገደበት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…
ጋቶች ፓኖም በኤል ጎውና ማልያ የመጀመርያ የሊግ ጎሉን አስቆጠረ
በግብፅ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ኤል ጎውና ከሜዳው ውጪ ሀራስ ኤል ሁዳድን 2-1 ሲያሸንፍ ኢትዮጵያዊው አማካይ…
ሊዲያ ታፈሰ እና ተመስገን ሳሙኤል በሁለት ውድድሮች ላይ እንዲመሩ ተመርጠዋል
ኢትዮጵያዊያኑ ኢንተርናሽናል ዳኞች ሊዲያ ታፈሰ (ዋና) እና ተመስገን ሣሙኤል (ረዳት) ፖርቱጋል እና ኒጀር ላይ በሚደረጉ ውድድሮች…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የመጨረሻው የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን ትኩረት የአማራ ደርቢ ይሆናል። በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም ባህር ዳር ከተማ እና…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 2-0 መከላከያ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና መከላከያን በሜዳው ጋብዞ 2-0 በሆነ ውጤት ከረታ በኃላ የሁለቱ…