ጅማ አባ ጅፋር በአብዱልፈታህ ከማል ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳለፈ

በጅማ አባጅፋር እና በቀድሞው ተጫዋቹ አብዱልፈታህ ከማል መካከል በተከሰተው አለመግባባት ትናንት የፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ ጅማ አባጅፋር…

“የስኬታችን ምስጢር ጠንክረን መስራታችን ነው” ገብረመድኅን ኃይሌ

ባለፈው ዓመት ጅማ አባጅፋር ከከፍተኛ በመጣበት ዓመት የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ያስቻሉት እና በዚህ ዓመትም ከመቐለ…

ከጅማ ጋር የለቀቁት ሁለት ተጫዋቾች ወደ ስሑል ሽረ አመሩ

ስሑል ሽረዎች ትላንት ከጅማ አባ ጅፋር ጋር በይፋ የተለያዩት ሁለት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን ዝውውር በማጠናቀቅ የግላቸው…

ሎዛ አበራ አዳማ ከተማን ተቀላቀለች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ያለፉትን አራት ዓመታት ማጠናቀቅ የቻለችው የፊት አጥቂዋ ሎዛ አበራ ለአዳማ…

ደደቢት የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ

ባለፈው ሳምንት ከስሑል ሽረ በስምምነት የተለያየው አሸናፊ እንዳለ ወደ ቀድሞ ክለቡ በድጋሚ ተቀላቀለ። ባሰናበቷቸው በርካታ ተጫዋቾች…

ለኢትዮጵያ ቡና ችግሮች የመፍትሔ ሀሳቦች ለማቅረብ የተቋቋመው ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ያሉበትን ችግሮች ለመለየት እና የመፍትሔ ሀሳቦችን በጥናት በተደገፈ መልኩ እንዲያቀርብ የተቋቋመው ኮሚቴ…

አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ በጅማ የሚገኙ የታዳጊ ማሰልጠኛዎችን ጎበኙ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የታዳጊዎች ማሰልጠኛዎች ላይ የሚያደርጉትን ጉብኝት…

ጅማ አባጅፋር ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ

ጅማ አባ ጅፋር የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾቹ ብሩክ ገብረዓብ እና ቢስማርክ አፒያ ጋር ተለያይቷል። በክረምቱ ጅማ አባጅር…

እድሉ ደረጄ ወደ ባርሴሎና ሊጓዝ ነው

አሰልጣኝ እድሉ ደረጄ ለአንድ ወር የሚቆይ የእግርኳስ አሰልጣኞች ትምህርት ለመውሰድ ወደ ስፔን ባርሴሎና ያቀናል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ…

ፌዴሬሽኑ ጅማ አባጅፋርን ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች አገደ

ጅማ አባጅፋር የክለቡ ተጫዋች የሆነው አብዱልፈታህ ከማልን ውል እያለው በማሰናበቱ ምክንያት ፌድሬሽኑ በክለቡ ላይ የእግድ ውሳኔን…