በዚህ ዓመት ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገውና በውጤት ማጣት ውስጥ የሚገኘው ስሑል ሽረ የቡድኑ ደጋፊዎች…
2019
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ከነገ ሦስት ጨዋታዎች መካከል ተጠባቂ የሆነውን የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ
ሲዳማ ቡና መከላከያን በሚያስተናግድበት የ12ኛ ሳምንት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በ11ኛው ሳምንት ደቡብ ፖሊስን በመርታት…
ሳሙኤል ዮሐንስ ስለ እግርኳስ ህይወቱ እና ስላሳለፈው አስቸጋሪ የልጅነት ጊዜ ይናገራል
” እናቴ በህይወት የለችም። እሷ ስታርፍ አባቴ ስላልነበረ ሐረር በሚገኘው የህፃናት ማሳደጊያ ማደግ ጀመርኩ። ማሳደጊያው ሲፈርስ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ድሬዳዋ ከተማ
ነገ ከሚጀምሩት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ውስጥ ስሑል ሽረ እና ድሬዳዋ ከተማን የሚያገነኛውን ጨዋታ…
Continue Readingየግል አስተያየት | የጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዘመኑ የእስካሁን ጉዞ…
አስተያየት በቴዎድሮስ ታደሰ በ2010 ከከፍተኛ ሊጉ ባደገበት ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን መሆን የቻለው ጅማ አባ…
ሴቶች 1ኛ ዲቪዝዮን | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ መከላከያ እና ድሬዳዋ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ የተጠበቀው የንግድ ባንክ እና አዳማ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ” ውጤቱ የኛን እንቅስቃሴ አይገልፅም፤ ማሸነፍ ነበረብን”
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መቐለ ላይ ደደቢት ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ 1-1 ከተጠናቀቀ በኋላ…
“የሠላም እና ወዳጅነት ዋንጫ” የሚጀምርበት ጊዜ ታውቋል
በኤርትራ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የሠላም እና የወዳጅነት ዋንጫ የካቲት መጀመርያ ላይ እንደሚካሄድ የኤርትራ እግርኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት…
ሪፖርት | ደደቢት እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል
ዛሬ በተደረገው ብቸኛ የ11ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ደደቢት እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያይተዋል። ባለሜዳዎቹ ደደቢቶች…

