ስለ ይልማ ተስፋዬ (ካቻማሊ) ሊያውቋቸው የሚገቡ ዕውነታዎች

ኳስ በእግሩ ሲገባ ቀንሶ አልፎ ከሮጠ እርሱን ማቆም አዳጋች ነው፤ በትልልቅ ክለቦች በዋንጫ የተጀበ የስኬት ዓመታትን…

Continue Reading

በቅርቡ ሕይወቱ ላለፈው ተጫዋች ቤተሰቦች የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

በነቀምት ከተማ በተከላካይ ሥፍራ ላይ ሲጫወት የነበረው እና በድንገት ከሳምንት በፊት ሕይወቱ ያለፈው ቹቹ ሻውል ቤተሰቦችን…

የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ቅሬታን እያሰሙ ይገኛሉ

የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ለወራት የቆየው የደሞዝ ጥያቄያችን አልተመለሰም በማለት ቅሬታቸው እያሰሙ ይገኛል። በርካታ ክለቦች ከወርሀዊ የደመወዝ…

ሶከር መጻሕፍት | ተከላካዮች እና የመከላከል እግርኳስ በጣልያን   

በዛሬው የሶከር መጻሕፍት መሰናዶአችን እ.ኤ.አ. በ2006 ለህትመት የበቃውን የጆን ፉት <ካልቺዮ> የተሰኘ መጽሃፍ ይዘን ቀርበናል፡፡ ካልቺዮ…

Continue Reading

አዳነ በላይነህ በወልቂጤ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል

ወልቂጤ ከተማ የመስመር ተከላካዩ አዳነ በላይነህን ለተጨማሪ ዓመታት ለማቆየት ከስምምነት ደርሷል። በተቋረጠው ውድድር ዓመት የመጀመርያ የፕሪምየር…

ምስር ተከታታይ ድሉን ባስመዘገበበት ጨዋታ ሽመልስ በቀለ ጎል አስቆጥሯል

ከኮሮና ቫይረስ መቋረጥ በኃላ በተጀመረው የግብፅ ፕሪምየር ሊግ ጥሩ ብቃቱን በማሳየት ለቡድኑ መሻሻል ጥሩ አስተዋፅኦ እያደርገ…

የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከፍፁም ገብረማርያም ጋር…

ፈጣኑን አጥቂ ፍፁም ገብረማርያም በዛሬው የዘመናችን ከዋክብት ገፅ ላይ እንግዳ አድርገነው አዝናኝ ጥያቄዎችን አቅርበንለታል። በመዲናችን አዲስ…

የግል አስተያየት | ለእግርኳሳችን የማይጠቅመው የባለሞያዎቻችን ንትርክ [ክፍል ሁለት]

ባለፈው ሳምንት በዚሁ ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥን ግላዊ ምልከታዬን በአስተያየት ዓምድ ላይ ማስፈሬ ይታወሳል፡፡ በዚህኛው ጽሁፌ ደግሞ…

Continue Reading

መስፍን ታፈሰ በኢኳቶርያል ጊኒው ክለብ ልምምድ ጀምሯል

“በተቻለኝ መጠን ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾችም ወደ ውጭ ለማዘዋወር ጥረት እያደረግኩ ነው” ሳምሶን ነስሮ (የተጫዋቾች ወኪል) ለሙከራ ወደ…

በድህረ ኮሮና የአሰልጣኞች የስልጠና መንገድ ዙርያ ስልጠና ተሰጠ

ከኮቪድ 19 በኃላ ውድድሮች ሲጀመሩ አሰልጣኞች በሚያደርጓቸው የስልጠና መንገዶች ዙሪያ የኤዥያ እና የፊፋ ኢንስትራክተር እንዲሁም የጆርዳን…