ድሬዳዋ ከተማ የአሰልጣኞቹን ውል አራዘመ

ድሬዳዋ ከተማ የዋና አሰልጣኙ ፍስሐ ጥዑመልሳን እና ምክትሉ እዮብ ተዋበን ኮንትራት ማራዘመኑን በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል። የቀደሞው…

ዳንኤል ፀሐዬ እና የታዳጊነት ትውስታዎቹ

በጉና ንግድ ክለብ ታሪክ ውስጥ በትልቅ ደረጃ ስማቸው ከሚጠቀሱት ተጫዋቾች አንዱ ነው። ለክለቡ ለአስራ ሁለት ዓመታት…

አስተያየት | የማሸነፍ ጉጉት…

በተለያዩ የውድድር አይነቶች የስፖርተኞች  የመጨረሻው ግብ ማሸነፍ እንደሆነ ማንም አይጠፋውም፡፡ በእግርኳስም ጉዳዩ ተመሳሳይ ነው፡፡ በእርግጥ ማሸነፍ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የጋናዊው ተከላካዩን ውል አራዘመ

ቅዱስ ጊዮርጊስ የጋናዊ የተከላካይ መስመር ተጫዋች ኤድዊን ፍሪምፖንግ ውል ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት ቅዱስ ጊዮርጊስን…

ሰለሞን ገብረመድኅን የት ይገኛል ?

ባለፉት ዓመታት ከታዩ ጥቂት ባለክህሎት አማካዮች አንዱ የነበረውና ለአንድ ዓመት ከእግርኳስ የራቀው ሰለሞን ገብረመድኅን የት ይገኛል?…

የሴቶች ገፅ | የመጀመሪያው የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ አዝናኝ ክስተት…

ከዚህ ቀደም ከእግርኳስ ተጫዋችነት እስከ ህክምና ባለሙያነት የዘለቀውን የዶ/ር እንደገናዓለም አዋሶን አስገራሚ ህይወት አቅርበንላችሁ ነበር። ዛሬ…

ስለ በኃይሉ ደመቀ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

ሀዋሳ ከሰብሰቤ ደፋር በኃላ ያገኘችው ምርጡ ባለተሰጥኦ አማካይ ነው። በሀገሪቱ ለሚገኙ ታላላቅ ክለቦች በስኬት ተጫውቷል። ኳስን…

መንግሥቱ ወርቁ ሲታወሱ (፪) | የክለብ ታማኝነት ፣ የ8 ቁጥር ቁርኝት ፣ የሜዳ ላይ ብቃት እና የውጪ ዕድል

በህይወት የሌሉ የእግርኳስ ሰዎችን በምናስታውስበት አምዳችን የቀድሞው እና በበርካቶች ዘንድ የምንጊዜውም ታላቅ እግርኳስ ተጫዋች እንደሆኑ የሚነገርላቸው…

Continue Reading

“ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው” የቅዱስ ጊዮርጊሱ ተስፈኛ አብርሐም ጌታቸው

በቅዱስ ጊዮርጊስ ዋናው ቡድን ተቀይሮ በመግባት ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየ ያለው አብርሐም ጌታቸው የዛሬው ተስፈኛ አምዳችን…

ፋሲል ከነማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማማ

ተጫዋቾቻቸውን የማቆየት ሥራን እየከወኑ የሚገኙት ዐጼዎቹ ከሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ሽመክት ጉግሳ እና በዛብህ መለዮ ጋር ውል…