ወልዋሎ የዲሲፕሊን ቅጣት ተላልፎበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛው ሳምንት ወልዋሎ ከሰበታ ከተማ ጋር በሜዳው 2-2 አቻ በተለያየበት ጨዋታ በተፈፀመ የስፖርታዊ…

ዘሪሁን ሸንገታ በቅዱስ ጊዮርጊስ ወጣት እና ታዳጊ ቡድኖች አሰልጣኝነት ተመድበዋል

ባለፈው ሳምንት የዋናው ቡድን አሰልጣኞችን ከቦታቸው ያነሳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ምክትል አሰልጣኝነት ሲሰሩ የቆዩት ዘሪሁን ሸንገታን ከ20…

ሀዲያ ሆሳዕና ለሁለተኛ ጊዜ የዲሲፕሊን ቅጣት ተላልፎበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛው ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕና በመቐለ 70 እንደርታ በሜዳው 1ለ0 ሲሸነፍ በተከሰተው የስፖርታዊ ጨዋነት…

ወላይታ ድቻ ከመስመር ተከላካዩ ጋር ተለያየ

የግራ መስመር ተከላካዩ ይግረማቸው ተስፋዬ ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያይቷል፡፡ በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ አማካኝነት በክረምቱ የዝውውር መስኮት…

በፖለቲካውና በሚድያው ዘርፍ ላይ ንቁ ተሳትፎ ያለው የእግርኳስ ተጫዋች

ከአስር ዓመታት በፊት መቐለ ባሎኒ ሜዳ የተገኘው የወቅቱ የኢቲቪ የስፖርት ጋዜጠኛ ሰዒድ ኪያር በጣም ቀጭን እና ያጠለቀው…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን በዋና አሰልጣኝነት ቀጠረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኝ የሆነው ሙሉጌታ ምህረት የሀዋሳ ከተማ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል፡፡ በኢትዮጵያ እግር…

ፕሪምየር ሊጉ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል። በዓለማቀፍ ደረጃ ለተለያዩ ውድድሮች ስጋት…

አክሊሉ ዋለልኝ ወደ ወልዋሎ ተጉዟል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ ዋለልኝ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቀለ፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ከተገኘ በኋላ በዋናው ቡድን…

ባህር ዳር ከተማ ጉዞው የተስተጓጎለ ሌላው ቡድን ሆኗል

የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ለማከናወን ወደ መቐለ አምርተው የነበሩት የጣና ሞገዶቹ እስካሁን ባህር ደር…

የፕሪምየር ሊጉ ዕጣ ፋንታ ምክረ ሀሳብ ተጠየቀበት

የ18ኛ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዎታዎች መጋቢት 12 እና 13 እንዲደረግ አወዳዳሪው አካል ቢወሰንም በአንዳንድ ጨዋታዎች ላይ…