የኮትዲቯር እና ኢትዮጵያ ጨዋታ የመጨረሻ ደቂቃዎች…

ጋናዊው የመሐል ዳኛ ቻርለስ ቡሉ ድንገተኛ ህመም ተቋርጦ ዳግም ስለተደረገው ጨዋታ መረጃዎችን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ…

AFCON 2021 Qualifiers| Ethiopia Qualify For The First Time in 8 Years

The Ethiopian National team have booked their place in the AFCON 2021 tournament hosted by Cameron…

Continue Reading

ዋልያው ጨዋታውን ሳይጨርስ ወደ አፍሪካ ዋንጫው አልፏል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታዎች በተፈጠሩ ድራማዊ ክስተቶች ታጅቦ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ያለፈበትን ጣፋጭ ዕድል…

የአይቮሪኮስት የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል

10 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የአይቮሪኮስት የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል። በ2022 ወደሚደረገው የ2021 የካሜሩን የአፍሪካ…

አይቮሪኮስት ከ ኢትዮጵያ | የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ስድስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ አቢጃን ላይ አይቮሪኮስትን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል። በዚህም መሰረት…

“ብሔራዊ ቡድናችን በፊፋ የሀገራት ደረጃ ላይ የተሻለ ቦታን እንዲያገኝ ውጤት ማምጣት አለብን” – ዦን ሚሸል ካቫሊ

ከዋልያዎቹ እና ዝሆኖቹ ፍልሚያ ጋር በተመሳሳይ ሰዓት ማዳጋስካርን የሚገጥሙት ኒጀሮች በዋና አሠልጣኛቸው አማካኝነት ሀሳብ ሰጥተዋል። በ2022…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ በአሰልጣኝነት ከሾመ ወዲህ ተጠናክሮ ለመቅረብ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በሁለት አመራሮቹ ላይ የእገዳ ውሳኔ አስተላለፈ

ፌዴሬሽኑ በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምርጫ ላይ ውክልና ሳይኖራቸው ተሳትፎ አድርገዋል ያላቸው ሁለት አመራሮቹን ማገዱን ይፋ አድርጓል።…

ሎዛ አበራ ዓመቱን በከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ስለማጠናቀቋ ትናገራለች

ከወራት በፊት ለሶከር ኢትዮጵያ “ኮከብ ግብ አስቆጣሪ ሆኜ አጠናቅቃለሁ” ብላ ተናግራ የነበረችውና በቃሏ መሠረት ይህን ክብር…

ከሦስት ክለቦች ጋር ዋንጫ ያሳካችው ሰናይት ቦጋለ…

በኢትዮጵያ የሴቶች እግርኳስ በክህሎታቸው ከሚጠቀሱት መካከል ናት። ዘንድሮ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ተቀላቅላ እየተጫወተች የምትገኘውና ለቡድኑ ስኬት…