የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቻምፒዮንነት ፍፃሜውን አግኝቷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአስራ ስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ውድድሩ ፍፃሜውን…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ማሸነፉን ተከትሎ አርባምንጭ ከተማ ከሊጉ መውረዱ ተረጋግጧል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር የ18ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሦስተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ መካከል ተደርጎ፡…

የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት ጉዳይ?

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ የዘንድሮ ውድድር የኮከቦች ሽልማትን…

“የዘንድሮ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከተጠናቀቀ በኋላ ሁለት ስልጠናዎች ለባለሙያዎች ይሰጣሉ”

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ሁለት ስልጠናዎችን ሊሰጥ መሆኑ ተገልጿል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው…

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግምገማ ተካሄደ

በሦስት ከተሞች ለአስራ ስድስት ሳምንታት የተደረገው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በዛሬው ዕለት ተገምግሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አርባምንጭ እና ድሬዳዋ በድል የውድድር ዓመቱን አጠናቀዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ አርባምንጭ ከተማ አቃቂ ቃሊቲን፤ ድሬዳዋ ከተማ ጌዲኦ…

ለሁለት ዓመታት ያልተከናወነው ውድድር ዳግም ሊመለስ ነው

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2010 በኋላ ያልተደረገውን ውድድር በሐምሌ ወር ዳግም እንደሚጀምር ገልጿል። በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ…

ጅማ አባጅፋር ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዚህ የዝውውር መስኮት አምስት ተጫዋቾችን አስፈርመው የነበሩት ጅማ አባጅፋሮች ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች አክለዋል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ሾሟል

ከቀናት በፊት ከደቡብ አፍሪካዊው አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ ጋር በስምምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ሾሟል፡፡ አሰልጣኝ…

ሲዳማ ቡና የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

የቤኒን ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ፋቢያን ፋርኖሌ በይፋ ሲዳማ ቡና ተቀላቅለ፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደካማ የውድድር…