አራት የሀገራችን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ለመምራት ዛሬ ምሽት ወደ ቱኒዚያ ያመራሉ

ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከሚደረጉ የአህጉራችን ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነውን ፍልሚያ ለመዳኘት አራት የሀገራችን ዳኖች ዛሬ ምሽት…

የዋልያዎቹ የመስመር ተጫዋች ከደቡብ አፍሪካው ጨዋታ ውጪ ሆኗል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመስመር ተጫዋች መስከረም 29 እና ጥቅምት 2 ከሚደረጉት ወሳኝ ጨዋታዎች ውጪ ሆኗል። ለ2022…

የቅዳሜው የዋልያዎቹ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ያገኛል?

የፊታችን ቅዳሜ በባህር ዳር ዓለም አለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረገው የኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን…

ለፕሪምየር ሊጉ አሰልጣኞች የተዘጋጀው ስልጠና ተጀምሯል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አ.ማ ከመልቲቾይዝ አፍሪካ ጋር በመተባበር ለአስራ ስድስቱ የፕሪምየር ሊግ አሰልጣኞች ያዘጋጀው ስልጠና በይፋ…

ቆይታ ከፍቅሩ ተፈራ ጋር…

👉 “በጊዜው ትልቅ በነበረው 10 ብር የመጀመሪያ ዝውውር አድርጌያለው” 👉 “…ከዛ ከጓደኞቼ ጋር ተመካከርንና ስም ሲጠራ…

Continue Reading

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ውሎ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን ሲያገኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ…

አዲስ አበባ ከተማ ተከላካዩን ዳግም አግኝቷል

በዘንድሮ የዝውውር መስኮት ወደ ጅማ አባ ጅፋር አምርቶ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማው ተከላካይ ዳግም ቡድኑን ተቀላቅሏል።…

የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት የተጠናቀቁት ሁለት ዝውውሮች…

የክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሁለት ቀናት በፊት ከመዘጋቱ በፊት ሲዳማ እና ሰበታ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል። ለ83…

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የዛሬ ውሎ

የሲዳማ ጎፈሬ ዋንጫ የሦስተኛ ዙር ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን ሰበታ ከተማ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ልምምዱን አጠናክሮ ቀጥሏል

በቀጣዩ ሳምንት አጋማሽ ከሩዋንዳ አቻው ጋር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች…