ሉሲዎቹን በሴካፋ ውድድር የሚመራው አሠልጣኝ ታውቋል

በሴካፋ የሴቶች ዋንጫ ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድንን የሚመራ አሰልጣኝ መምረጡን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የምስራቅ እና…

ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሷል

ዛሬ ረፋድ ያለ ጎል ጨዋታውን ከወላይታ ድቻ ጋር ፈፅሞ የነበረው ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጫዋች ተገቢነት ክስ ቀርቦበታል፡፡…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ወላይታ ድቻ

የረፋዱ ጨዋታ ያለ ጎል ከተገባደደ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በዕለቱ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር መሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ ጋር ጨዋታውን ያለግብ ፈፅሟል። ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ ጨዋታዎች ውሎ

ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንታት ዕድሜ የሚቀረው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የምድብ ሀ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች…

የተካልኝ ደጀኔ ወቅታዊ ሁኔታ…

አመሸሻ ላይ ያለ ጎል በተጠናቀቀው የአዳማ እና አርባምንጭ ጨዋታ ላይ ጉዳት ገጥሞት የነበረው ተከላካዩ ተካልኝ ደጀኔ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 አርባምንጭ ከተማ

አዳማ እና አርባምንጭ ያለ ጎል ከፈፀሙት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ – አዳማ…

ሪፖርት | በትንኞች የተወረረው ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል

በዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ያለ ግብ የተለያዩት አዳማ እና አርባምንጭ በጋራ 26ኛ የአቻ ውጤታቸውን አስመዝግበዋል። አዳማ ከተማ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ነገ በሚደረጉት የሊጉ ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ ይህ ጨዋታ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-1 ጅማ አባ ጅፋር

ቀትር ላይ ሁለቱ በመውረድ ስጋት ላይ የሚገኙ ቡድኖችን ያገናኘው ጨዋታ በሰበታ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን…