ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

ትናንት በተጠናቀቀው የጨዋታ ሳምንት ላይ የታዩ ክለብ ነክ ጉዳዮችን እንደሚከተለው አንስተናል። 👉 ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያቆም አልተገኘም…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 አዲስ አበባ ከተማ

ነጥብ በመጋራት ከተጠናቀቀው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና – ወልቂጤ ከተማ…

ሪፖርት | የጨዋታ ሳምንቱ በአቻ ውጤት ተደምድሟል

የጫላ ተሺታ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ወልቂጤ ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ነጥብ እንዲጋራ አድርጋለች። ወልቂጤ ከተማ አርባምንጭን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ

በረፋዱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወሰኝ ሦስት ነጥብ ካሳካ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ በኃይሉ ነጋሽ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ተጠባቂውን ጨዋታ በድል ተወጥተዋል

በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው የረፋዱ ጨዋታ ተቀይሮ የገባው ፍቃዱ ዓለሙ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማ ሲዳማ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ22ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን

የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ የሆኑትን የነገ ሁለት ጨዋታዎች እንደሚከተለው ዳሰናቸዋል። ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ በሳምንት ከነበሩ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ባህር ዳር ከተማ

ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የወላይታ ድቻ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ አብረሃም…

ሪፖርት | የድቻ እና የባህር ዳር ጨዋታ ያለግብ የተጠናቀቀ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሆኗል

በዛሬው የመጨረሻ ጨዋታ ወደ መቀመጫ ከተማቸው የተመለሱት ባህር ዳር ከተማዎች ከወላይታ ድቻ ጋር 0-0 ተለያይተዋል። ወላይታ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዳማ ከተማ

ፈረሰኞቹ ካሸነፉበት የ07:00 ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ – ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለጨዋታው…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ በአዳማ ተፈትነው አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ ጠንከር ያለ ፈተና ቢገጥመውም በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች በተቆጠረች ግብ ውጤት አስጠብቆ በመውጣት ነጥቡን…