ፊፋ በሙጂብ ጉዳይ ውሳኔ ማስተላለፉ ታውቋል

የእግርኳሱ የበላይ አካል በሙጂብ ቃሲም ጉዳይ ዙሪያ ውሳኔ ማስተላለፉን ተጫዋቹ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጿል። ሙጂብ ቃሲም በዚህ…

ፈረሰኞቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ የዳዊት ተፈራን ዝውውር ማገባደዱን ይፋ አድርጓል። የረመዳን የሱፍ እና ቢኒያም በላይን ዝውውር ከሰሞኑ ያገባደደው…

ሲዳማ ቡና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

ሊጉን በሦስተኝነት ያገባደደው ሲዳማ ቡና ሁለት አማካዮችን አስፈርሟል። በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች በተጠናቀቀው የውድድር…

አፄዎቹ የአማካዮቻቸውን ውል አራዝመዋል

ፋሲል ከነማ ከነባር ተጫዋቾቹ ጋር ያለውን ውል በማራዘም ሲቀጥል ሁለት ቁልፍ ተጫዋቾች ከክለቡ ጋር እንደሚቀጥሉ እርግጥ…

ቡናማዎቹ የኤርትራዊውን አማካይ ውል አደሱ

በኢትዮጵያ ቡና ሁለት የውድድር ዘመናትን ያሳለፈው ሮቤል ተክለሚካኤል ውሉን ለተጨማሪ ዓመት አራዘመ፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ጦሩ ወሳኝ ተጫዋች የግሉ አድርጓል

በቅርቡ ዋና አሠልጣኙን ይፋ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው መከላከያ በፋሲል ከነማ ውሉ የተገባደደውን የመስመር ተጫዋች ማስፈረሙ ታውቋል።…

የካፍ ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገብተዋል

የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሙትሴፔ ለአንድ ቀን የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባታቸው ታውቋል። የአፍሪካ እግር ኳስ ማኅበር…

አዳማ ከተማ አሠልጣኝ ይታገሱ እንዳለን ዋና አሠልጣኙ አድርጎ ሾመ

የውድድር ዓመቱን በምክትል አሠልጣኝነት ጀምረው በጊዜያዊ ዋና አሠልጣኝነት ያገባደዱት አሠልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ዋና አሠልጣኝ ሆነዋል። በቤትኪንግ…

ሙሉቀን አዲሱ እና ሲዳማ ቡና ተስማሙ

ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር በግሉ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አማካይ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት በቃል ደረጃ ተስማምቷል፡፡…

የምርጫ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት መግለጫ ሰጥተዋል

በቀጣዩ ነሀሴ በጎንደር ከተማ ለሚደረገው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የፕሬዚዳንታዊ እና የስራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ አስፈፃሚ…