ድሬዳዋ ከተማ ከደቂቃዎች በፊት ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን ፅህፈት ቤት አስፈርሟል፡፡ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ…
July 2022

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የአራት ነባር ተጫዋቾችንም ውል አድሷል፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ቻርልስ ሪባኑ በመጨረሻም የባህር ዳር ተጫዋች ሆኗል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች ከዚህ ቀደም ቅድመ ስምምነት ስለመፈፀሙ የዘገብነውን ናይጄሪያዊውን…

ባህርዳር ከተማ አማካይ አስፈረመ
የአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱው ባህርዳር ከተማ ያብስራ ተስፋዬን የግሉ አድርጓል፡፡ ለቀጣዩ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመቅረብ…

ፀጋሰው ድማሙ ወደ አዲስ አዳጊዎቹ አምርቷል
በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረሙ የሚገኙት ኢትዮጵያ መድኖች ዛሬ ረፋድ ላይ ደግሞ የመሀል ተከላካይ ወደ ስብስባቸው…

ብርቱካናማዎቹ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርመዋል
ድሬዳዋ ከተማዎች አምስተኛ አዲስ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። ዮርዳኖስ አባይን ዋና አሠልጣኛቸው ካደረጉ በኋላ ፊታቸውን ወደ ተጫዋቾች ዝውውር…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ |አዲስ አበባ ንግድ ባንክን ሲረታ ኤሌክትሪክ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ መፈፀሙን አረጋግጧል
ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንት ጨዋታዎች የቀሩት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉበት የሊጉ ቻምፒዮን…

የሉሲዎቹ አሠልጣኝ ወደ ለንደን አምርተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ወደ እንግሊዝ ጉዞ ጀምረዋል። የኢትዮጵያ ሴቶች ከ20 ዓመት በታች…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ነብሮቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅሙ የአንድ ተጫዋች ውል አድሰዋል፡፡ ከሰሞኑ አሰልጣኙን ይፋ እንደሚያደርግ የሚጠበቀው ሀድያ ሆሳዕና…

ግብፅ አዲስ አሠልጣኝ ሾማለች
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው ግብፅ ከደቂቃዎች በፊት ፖርቱጋላዊውን አሠልጣኝ በይፋ ሾማለች። በ2023 በአይቮሪኮስት አስተናጋጅነት…