የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት የሚመራውን ፕሬዝዳንት እና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ ለማከናወን የሚደረግበት…
2022

የሁለተኛው ዙር የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል
ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ተቋርጦ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ በአዳማ አበበ ቢቂላ እና…

የዋልያውን የማላዊ ቆይታ የተመለከቱ አስተዳደራዊ ጉዳዮች ገለፃ ተደርጎባቸዋል
👉”…የመስከረሙ ጨዋታ ከመድረሱ በፊት በተቻለ መጠን የአዲስ አበባ ስታዲየምን ለውድድር ለማድረስ እንደሚሰራ ተነግሮናል” ባህሩ ጥላሁን 👉”የባህር…

አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል
👉” ግብፆች ወረዱ ያስባለው የእኛ መብለጥ ነው። በዛ ቀን ኢትዮጵያ ጥሩ ስለሆነች ግብፅ አንሳለች” 👉”ከጨዋታው በፊት…

ሰበታ ከተማ አጣብቂኝ ውስጥ ይገኛል
ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ እስካሁን ተጫዋቾቹ ያልተመለሱለት ሰበታ ከተማ ቀጣይ ዕጣ ፈንታው ላይም አደጋ ተጋርጦበታል። ሊጉ…

ዩጋንዳ የሴካፋ ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች
ለተከታታይ አስር ቀናት ሲደረግ የነበረው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ በአስተናጋጇ ሀገር ዩጋንዳ ቻምፒዮንነት ተጠናቋል፡፡ በስምንት የቀጠናው ሀገራት…

ሉሲዎቹ የሴካፋን ውድድፍ በሦስተኝነት አጠናቀዋል
በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ታንዛኒያን 2ለ1 በመርታት የነሀስ ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆናለች፡፡ የሉሲዎቹ አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል በ4-3-3…

ሠራተኞቹ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ከደሞዝ ጋር በተያያዘ ልምምምድ ሳይጀምሩ ቀርተው የነበሩት የወልቂጤ ተጫዋቾች ዛሬ ተሰባስበው ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና…

የመዲናው ክለብ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ የታችኛው ቀጠና ላይ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመዋል። የሀገራችን…