ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት 

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት 

​​​FTኢት. ንግድ ባንክ  1 4 ቅዱስ ጊዮርጊስ 11′ አቡበከር ሳኒ 24′ አዳነ ግርማ (P) 33′ 39′ ሳልሀዲን…

Continue Reading

አዲስ አበባ ከተማ ከ ወልድያ | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

​​FTአአ ከተማ 1-1 ወልድያ  58′ ዳዊት ማሞ 45′ ጫላ ድሪባ ተጠናቀቀ! ጨዋታው 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ ተጨማሪ…

Continue Reading

ኬንያ 2018፡ የቻን ማጣሪያ ድልድል…

ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የቶታል የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) ለማለፍ የሚደረጉት የማጣሪያ ጨዋታዎች ድልድል በጋቦን ርዕሰ መዲና…

ወልቂጤ ከተማ 2 ጨዋታ በሜዳው እንዳያደርግ ቅጣት ተጣለበት

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ወልቂጤ ከተማ ደጋፊዎች የስፖርታዊ ጨዋነት ጥሰት በመፈፀማቸው በክለቡ ላይ የገንዘብ…

ኬንያ 2018 | ኢትዮጵያ የቻን ማጣሪያ ተጋጣሚዎቿን አውቃለች

ኬንያ በ2018 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) የማጣሪያ ጨዋታዎች ድልድል ካፍ ይፋ አድርጓል፡፡ በ2014 እና 2016…

ጋቦን 2017፡ ካሜሮን ከግብፅ በፍፃሜው ይፋለማሉ

የአራት ግዜ የአፍሪካ ቻምፒዮኗ ካሜሮን ጋናን 2-0 በመርታት ከ2008 በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ ለፍፃሜ መብቋቷን አረጋግጣለች፡፡ ከጨዋታው…

​በኢትዮጵያ ዋንጫ [ጥሎ ማለፍ] የሚሳተፉ የከፍተኛ ሊግ ክለቦች ታውቀዋል

የኢትዮጵያ ዋንጫ [ጥሎማለፍ] የ2009 የውድድር ዘመን በመጪው የካቲት 11 ይጀመራል፡፡ ከ2001 በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ ከፕሪምየር ሊግ…

​በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ተስተካካይ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና እና ጌዲኦ ዲላ አሸነፉ 

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛው ዙር መደበኛ መርሃ ግብር ተጠናቆ በሲዳማ ቡና እና አአ ከተማ ዘግይተው…

የሴካፋ ሀገራት ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ በሰኔ ወር ዩጋንዳ ላይ ይዘጋጃል

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት የእግርኳስ ካውንስል (ሴካፋ) ከ10 አመታት በኋላ በአዲስ መልክ ከ17 ዓመት በታች…

​ሱራፌል ጌታቸው “ከአአ ከተማ አግባብ ባልሆነ መንገድ የስንብት ደብዳቤ ደርሶኛል ” ይላል

አዲስ አበባ ከተማ እግርኳስ ክለብ በዲሲፕሊን እና ጉዳቶች ምክንያት ተጫዋቾችን እንደቀነሰ ከዚህ ቀደም ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ ከተቀነሱት…