የካፍ ስራ አስፈፃሚ አዲሶቹ ውሳኔዎች
የካፍ ስራ አስፈፃሚ አዲሶቹ ውሳኔዎች
ሀሙስ ማምሻውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአፍሪካ ዋንጫ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ…
ምርጥ 10 | በውድድር ዘመኑ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ያሳዩ ተጫዋቾች
በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ እንደ ድክመት በተደጋጋሚ ከሚነገሩ ነገሮች መካከል እግርኳሱ ለአዳዲስ ፊቶች እድል መንፈጉ ነው፡፡ በሀገሪቱ…
ወልዲያ በቀናት ልዩነት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስን የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወልዲያ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ይታይበት የነበረውን ተጫዋቾች…
ያስር ሙገርዋ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
ወላይታ ድቻ በዝውውር መስኮቱ ተጫዋቾች ቢለቁበትም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ክለቡን እያጠናከረ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለትም ዩጋንዳዊው ያስር…
የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊዎች ቁጥር ወደ 24 አደገ
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) በየሁለት አመቱ የሚያዘጋጀውን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ሃገራት ቁጥር ወደ 24 እንዲያደግ ወስኗል፡፡…
አፍሪካ፡ ጅቡቲ የኢትዮጵያን ሽንፈት ተከትሎ ብሔራዊ ቡድኗን በተነች
የጅቡቲ እግርኳስ ፌድሬሽን የሃገሪቱን ብሄራዊ ቡድን መበተኗን ቢቢሲ ስፖርት ዘግቧል፡፡ ጅቡቲ በአፍሪካ ዋንጫ፣ የአለም ዋንጫ፣ ቻን…
ቢኒያም በላይ ኤዘንበርገር አወ የሙከራ እድል አገኘ
ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ እንደተጠበቀው በምስራቅ ጀርመን ለሚገኝ ፎትቦል ክለብ ኤዘንበርገር አወ የሙከራ እድልን አግኝቷል፡፡ ከዳይናሞ…
የኤፍሬም ዘካርያስ ጉዳይ ላይ ፌዴሬሽኑ በቅርቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ሰሞኑን መነጋገርያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሰው የኤፍሬም ዘካርያስ ጉዳይ በቅርቡ እልባት እንደሚያገኝ…
አነጋጋሪ ሀሳቦች የተነሱበት የካፍ ሲምፖዝየም …
በሞሮኮ ርዕሰ መዲና ራባት ለሁለት ቀናት ስለ አህጉሪቱዋ የእግር ኳስ እድገት ከየሀገራቱ ከተወጣጡ የእግር ኳስ ሬደሬሽን…
አንደኛ ሊግ | ደሴ ከተማ እና የካ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ረፋድ ሲጠናቀቁ ደሴ ከተማ እና የካ ክፍለ ከተማ…

