Unofficial: Ethiopia appoints Gebremedhin Haile Head Coach
Unofficial: Ethiopia appoints Gebremedhin Haile Head Coach
News reaching Soccer Ethiopia has stated Mekelakeya coach Gebremedhin Haile has been appointed to lead the…
Continue Readingይፋ ያልሆነ፡ ገብረመድህን ሃይሌ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ተደርገው ተመርጠዋል
ገብረመድህን ሃይሌ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው በፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ መመረጣቸውን ሶከር ኢትዮጵያ ከታማኝ ምንጮች…
ኢትዮጵያ ቡና ለስራ አስኪያጅ የቅጥር ማስታወቂያ ሲያወጣ የቴክኒክ ዳይሬክተር ለመቅጠር እንቅስቃሴ ጀምሯል
ኢትዮጵያ ቡና ስራ አስኪያጁ አቶ ገዛኸኝ ወልዴን ካሰናበተ በኋላ አዲስ ስራ አስኪያጅ ለመቅጠር ዛሬ ማስታወቂያ ማውጣቱን…
ፌዴሬሽኑ የአሰልጣኝ ዮሃንስን ስንብት ይፋ አድርጓል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን ኮንትራት ማቋረጡን ዛሬ ለሚድያ በላከው መግለጫ አስታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ዮሃንስ…
ፌዴሬሽኑ ለኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ መርጧል
የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ምርጫ እንደ ተጠናቀቀ እየተነገረ ይገኛል፡፡ ከፌዴሬሽኑ ጊዜያዊ ፀሃፊና ህዝብ…
የኢትዮጵያ U-20 ብሄራዊ ቡድን ከጋና ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን በዚህ ወር መጨረሻ ይጀምራል
ከ20 አመት በታች የኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ከጋና ጋር ላለበት የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች የማጣርያ ጨዋታ ዝግጅት…
” …ለቡድኑ አሰፈላጊው ተጫዋች ነኝ ብዬ አላስብም፡፡ ይህ የእግርኳስ ባህርይ አይደለም ” ያቡን ዊልያም
በአልጄሪያ ፣ ደቡብ አፍሪካ እና በሳይፕረስ ሊጎች ተጫውቶ ዘንድሮ ለኢትዮዽያ ቡና በመፈረም ጥሩ የውድድር ዘመን እያሳለፈ…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ ፡ በድራማዊ መልኩ በተጠናቀቀው ጨዋታ አአ ከተማ ሻሸመኔ ከተማን አሸንፏል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ሻሸመኔ ላይ ተካሂዶ አአ ከተማ ሻሸመኔን 2-1 በመርታት ወደ…
ዮሃንስ ሳህሌ በፕሪሚየር ሊግ ክለብ አሰልጣኝነት ወደ ስራ ይመለሳሉ
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ማረፍያ ከፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮዽያ አረጋግጣለች፡፡ ለአንድ አመት ያህል…
ከፍተኛ ሊግ፡ ባህርዳር ከተማ ከሜዳው ውጪ ሙገር ሲሚንቶን አሸንፏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች መደረጋቸውን ቀጥለዋል፡፡ ነገ ሊደረግ የነበረው የሙገር ሲሚንቶ እና ባህርዳር ጨዋታ ዛሬ…