ፕሪሚየር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ሲያጠናክር ቡና ደረጃውን ማሻሻሉን ቀጥሏል
ፕሪሚየር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ሲያጠናክር ቡና ደረጃውን ማሻሻሉን ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት 5 ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል አስመዝግቧል፡፡ ኢትዮጵያ…
ከፍተኛ ሊግ ፡ ደቡብ ፖሊስ ያልተጠበቀ ድል ሲያስመዘግብ አክሱም እና ሙገር ነጥብ ተጋርተዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ሁለት ተስተካካይ ጨዋታዎች አስተናግዶ ደቡብ ፖሊስ ያልተጠበቀ ድል ሲያስመዘግብ አክሱም ከ ሙገር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኤሌክትሪክ – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 ኤሌክትሪክ 14′ አዳነ ግርማ 28′ አይዛክ ኢዜንዴ 33′ በሃይሉ አሰፋ ተጠናቀቀ!!!! ጨዋታው ተጠናቀቀ፡፡…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
05:00 ትላንት በከባድ ዝናብ ምክንያት የተቋረጠው የድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል፡፡ *———*———*———*——-…
Continue Readingአዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና – ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
አዳማ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና 64′ ያቡን ዊልያም ተጠናቀቀ!!! ጨዋታው በኢትዮጵያ ቡና 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ደጋፊዎች…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ፕሮግራም
ማክሰኞ ሚያዝያ 18 ቀን 2008 09፡00 አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና (አዳማ) 09፡00 ወላይታ ድቻ ከ…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ፡ የመካከለኛ-ሰሜን ዞን 13ኛ ሳምንት ውጤቶች ፣ ደረጃ ሰንጠረዥ እና ቀጣይ ፕሮግራም
የ13ኛ ሳምንት ውጤቶች ቅዳሜ ሚያዝያ 15 ቀን 2008 መከላከያ 3-0 ሙገር ሲሚንቶ ዳሽን ቢራ 0-1 ኢትዮጵያ…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ፡ የደቡብ-ምስራቅ ዞን 2ኛ ዙር ዛሬ ተጀምሯል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ደቡብ-ምስራቅ ዞን ሁለተኛ ዙር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ ጥሩነሽ ዲበባ እና ሲዳማ…
የአአ ተስፋ ሊግ 13ኛ ሳምንት ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ
ቅዳሜ ሚያዝያ 15 ቀን 2008 ሰውነት ቢሻው 2-4 ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1-1 ሙገር ሲሚንቶ…
ደደቢት ከትራንስ ኢትዮጵያ ጋር የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራረመ
ደደቢት በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ ከተሰማራው ትራንስ ኢትዮጵያ ጋር ወደፊት የሚታስ የአጭር ጊዜ የስፖንሰርሺፕ ውል ዛሬ በካፒታል…