የሴቶች ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን የቡርኪና ፋሶ ጉዞ አጠራጣሪ ሆኗል

የሴቶች ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን የቡርኪና ፋሶ ጉዞ አጠራጣሪ ሆኗል

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪና ፋሶ ጋር በኦጋዱጉ በቀጣይ ቅዳሜ የሚያደርገው የጠአለም ከ20…

ሀዋሳ ስታድየም እድሳት ተደርጎለታል

የፕሪሚየር ሊጉ ክለብ ሀዋሳ ከነማ እና የከፍተኛ ሊጉ ክለብ ደቡብ ፖሊስ በሜዳቸው የሚያደርጉትን ጨዋታ የሚያከናውኑበት የሀዋሳ…

ከ20 አመት ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዝግጅቱን እያደረገ ነው

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከቡርኪና ፋሶ አቻቸው ጋር ለዓለም ከ20 አመት በታች ዋንጫ 2ኛ…

ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግርኳስ አባት (ክፍል 3)

ባለፉት 2 ተከታታይ ክፍሎች የታላቁን ኢትዮጵያዊ የእግርኳስ ሰው ይድነቃቸው ተሰማን ህይወት እና በአፍሪካ እግርኳስ ላይ የነበራቸውን…

ለብሄራዊ ቡድኑ ዝግጅት 19 ተጫዋቾች ተጠርተዋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን መስከረም 19 ከቦትስዋና ጋር በጋቦሮኒ ለሚያደርገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ፣ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ…

ለድሬዳዋ ከነማ ትላንት ከፍተኛ ሽልማት ተበርክቷል

የብሄራዊ ሊግ ቻምፒዮን ሆኖ ፕሪሚየር ሊጉን የተቀላቀለው ድሬዳዋ ከነማ እግርኳስ ክለብ ትላንት ከከተማ መስተዳድሩ የማበረታቻ ሽልማት…

ይድነቃቸው ተሰማ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት – ክፍል 2

የይድነቃቸው ተፅእኖ በአፍሪካ መድረክ ትላንት በክፍል አንድ የታላቁን የእግርኳስ ሰው ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ህይወት ዳስሰን ነበር፡፡…

በኢትዮጵያ 3 የሊግ እርከኖች የሚካፈሉ ክለቦች

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው አመት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት የኢትዮጵያ የውስጥ ሊጎች እርከን በአንድ ጨምሯል፡፡ ከዚህ ቀደም…

ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት (ክፍል 1)

በሲራክ ተመስገን ጋዜጠኛ ገዳሙ አብርሃ «የጅብራልታር ቋጥኝ» ስለሚላቸው ድንቅ የአፍሪካ ሰው ብዙዎች የእድሜ እኩያዎቼ አያውቁም። ሚዲያዎችም…

Addis Abeba City Cup to Usher in October 3

Addis Abeba Footbll Federation annually organizes a preseason tourney, the Addis Abeba City Cup. The City…

Continue Reading