ኢትዮጵያ መድን ከአማካይ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል

ኢትዮጵያ መድን ከአማካይ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው አማካኝ ተጫዋች በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ወደ…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከደቂቃዎች በፊት አንድ ተጫዋች ያስፈረሙት ሀድያ ሆሳዕናዎች በይፋ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር በአሀኑ ሰዓት ቋጭቷል። ከቀጣዩ የውድድር…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመራው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተጨማሪ ተጫዋቾን ዝውውር አጠናቋል። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተካፋይ…

ዐፄዎቹ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማሙ
አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በይፋ ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች አንድ ተከላካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከዚህ ቀደም በሊጉ ከነበራቸው…

አዳማ ከተማ አራተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
የአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለው አዳማ ከተማ የተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። በክለቡ የነበሩ ወሳኝ ተጫዋቾችን ለሌሎች ክለቦች አሳልፎ…

ሰመረ ሀፍታይ ከነብሮቹ ጋር ይቆያል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች የመስመር አጥቂያቸውን ውል አድሰዋል። አሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በመንበሩ የሾመው ሀዲያ ሆሳዕና በዝውውሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ቀድሞ ክለቡ የተመለሰበትን ዝውውር አገባዷል። በዝውውር መስኮት ወሳኝ የሆኑ ተጫዋቾችን…

ጌታነህ ከበደ ማረፊያው ታውቋል
በተለያዩ ክለቦች ሲፈለግ የቆየው አጥቂው ጌታነህ ከበደ በመጨረሻም ማረፊያው ታውቋል። የዘንድሮውን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ…

ሃሩን ኢብራሂም በቻምፒየንስ ሊግ ማጣርያ በሚሳተፈው ቡድን ተካተተ
የኖርዌዩ ታላቅ ክለብ ሞልደ ዛሬ ማታ ለሚያደርገው ወሳኝ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ተጫዋች በቡድኑ ውስጥ…